ኦርቶዶክስ በራስሽ ቁሚ አትታከኪ በተባለች የምን ለቅሶ ነው? ቀጣዩ ሥራ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲን እና ሌሎች የመንግስት ዩኒቨርስቲዎችን ማፍረስ ነው? እንዴት ይፍረሱ?
Posted: 03 Feb 2023, 12:38
ኦርቶዶክስ ሃይማኖት bloodsucker እየሆነብኝ ነው;; በውስጡ የያዘው ጉድ እንዲህ ቀላል አይደለም;; ለእድገት ራሱ ጠንቅ ሳይሆን ይቀራል? ጥገኝነት ታፔላቸው ነው::
የኛ አገር ዩኒቨርስቲዎች ለምን እንድሰለጠኑት አገር አይሆኑም:: በቃ ከመንግስት እጅ ይውጡ እና አስከፍለው ያስተምሩ::
የእኔ ሃሳብ:
ያስከፍሉ
ማንም መማር የሚፈልግ ይማር : መስፈርቱን ዩኒቨርስቲው ያውጣ
ማንም መማር የሚፈልግ እንዲማር ይደረግ ልክ እንደውጪው
እንደ አሸን የፈሉትን ይንቨርስቲዎች አፍርሶ አስከፍለው ያስተምሩ