Page 1 of 1
ሓይማኖታችሁን ተከላከሉ! ተመስገን ደሳለኝ !
Posted: 03 Feb 2023, 03:44
by Horus
Re: ሓይማኖታችሁን ተከላከሉ! ተመስገን ደሳለኝ !
Posted: 03 Feb 2023, 08:53
by Wedi
Horus wrote: ↑03 Feb 2023, 03:44
Horus በጣም የሚገርም እና ድንቅ ጽሁፍ ነው፡፡ የተመስከን ደሳለኝ የአምሮ ምጡቁንት የሚያሳይ ጽሂኡፍ ነው፡፡ ተሜ ይህን ድንቅ ጽሁፍ እና ማሳስቢያ የጻፈው ከዛሬ 3 አመት በፊት በsieptie,ber 2019 ነብር!!
የኢትዮጵያ ህዝብ እውነተዋን ለመራዳ ቢያንስ ቢያስ 3 አመት የዘገዬ ህዝብ ነው!! የአብይ አህመድን መሰሪነት ለመረዳት ደግሞ ከ5 አመት በላይ ወስዶበታል!! እጅግ ያማል!!