Page 1 of 1
ኦርቶዶክስ እና የነባሩ የእስልምና እምነት ተከታዮች ሊገነዘቡት የሚገባ----> ዐብይ አህመድ እነኝህን መንታ ጥንታዊ እምነቶች በጴንጤ እምነት ለመተካት ከፍተኛ ሴራ እና ተጋድሎ እያደረገ ነው
Posted: 02 Feb 2023, 12:55
by Abere
ኦርቶዶክስ ምዕምን እና የነባሩ የእስልምና እምነት ተከታዮች ሊገነዘቡት የሚገባ----> ዐብይ አህመድ እነኝህን መንታ ጥንታዊ እምነቶች በጴንጤ እምነት ለመተካት ከፍተኛ ሴራ እና ተጋድሎ እያደረገ ነው።እነዚህም ጥንታዊ ቤተ-እምነቶች የኢትዮጵያ አንድነት፤ የስነ-ምግባር፥ አምልኮ ጠንካራ አለቶች በመሆናቸው በተለያየ ዘደ የእነኝህን መሰረት መሰባበር በምትካቸው በውጭ ሃይሎች እና በመዋዕለ ንዋይ ፍሰት እየተዘራ ያለው የእምነት አረም የጴንጤን ማስፋፋት ነው። ስለዚህ ይህ አሁን የኦርቶዶክስ ምዕማን እያደረጉ ያለው የሰማዕትነት ጥሪ ለጥንቱ ወይም ነባሩ እስልምና እምነት ተከታይ ጭምር ነው። የጥንቱ እስልምና ማለት መጤ የውሃቢስት ካድሪዎች አይመለከትም::
ኦሮሙማ ይወደም!
Re: ኦርቶዶክስ እና የነባሩ የእስልምና እምነት ተከታዮች ሊገነዘቡት የሚገባ----> ዐብይ አህመድ እነኝህን መንታ ጥንታዊ እምነቶች በጴንጤ እምነት ለመተካት ከፍተኛ ሴራ እና ተጋድሎ እያደረ
Posted: 02 Feb 2023, 19:43
by Tadiyalehu
አራም!
ኦሮሙማ ፣ ኦሮሙማ እያልክ አፍህን ስትከፍት አሣየንህ አይደል?! - አከርካሪያችሁን ቀነጠስንላችሁ!!
ገና ሞኑን አየህ?!
ይቀጥላል።
አህያ ዘረአህያ!
አንተ ከምድረገጽ ትጠፋታለህ እንጂ ኦሮሙማን አታጠፋም።
ዝንጀሮ ቆምጬ! በየ ፈረንጁ ደጃፍ በሚንሊክ ሽንት ጨርቅ ተጠቅልለህ እንዳሮጌ ውሻ ስታላዝን ኑር! ከዚህ በላይ ምንም ማድረግ አትችልም።
ኦሮሙማ ይለመልማል!
ነፍጠኛ ይወድማል!
Abere wrote: ↑02 Feb 2023, 12:55
ኦርቶዶክስ ምዕምን እና የነባሩ የእስልምና እምነት ተከታዮች ሊገነዘቡት የሚገባ----> ዐብይ አህመድ እነኝህን መንታ ጥንታዊ እምነቶች በጴንጤ እምነት ለመተካት ከፍተኛ ሴራ እና ተጋድሎ እያደረገ ነው።እነዚህም ጥንታዊ ቤተ-እምነቶች የኢትዮጵያ አንድነት፤ የስነ-ምግባር፥ አምልኮ ጠንካራ አለቶች በመሆናቸው በተለያየ ዘደ የእነኝህን መሰረት መሰባበር በምትካቸው በውጭ ሃይሎች እና በመዋዕለ ንዋይ ፍሰት እየተዘራ ያለው የእምነት አረም የጴንጤን ማስፋፋት ነው። ስለዚህ ይህ አሁን የኦርቶዶክስ ምዕማን እያደረጉ ያለው የሰማዕትነት ጥሪ ለጥንቱ ወይም ነባሩ እስልምና እምነት ተከታይ ጭምር ነው። የጥንቱ እስልምና ማለት መጤ የውሃቢስት ካድሪዎች አይመለከትም::
ኦሮሙማ ይወደም!
Re: ኦርቶዶክስ እና የነባሩ የእስልምና እምነት ተከታዮች ሊገነዘቡት የሚገባ----> ዐብይ አህመድ እነኝህን መንታ ጥንታዊ እምነቶች በጴንጤ እምነት ለመተካት ከፍተኛ ሴራ እና ተጋድሎ እያደረ
Posted: 02 Feb 2023, 20:18
by sarcasm
እቺ ከሃዲ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ኣይደለም 97% ኦርቶዶክስ የሆነውን ትግራይ ለማጥፋት ጄኖሳይዱን ስትመራ የነበረው!?
መሰረትዋ ኣክሱም ጽዮን ኦርቶዶክሱ ሲጨፈጨፍ፤ እቺ ከሃዲ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ምን ኣለች?
እቺ ከሃዲ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ኣይደለም ኣሜሪካ ኮንግረስ ሄዳ ጦርነቱ እንዲቀጥል፤ የትግራይ ኦርቶዶክስ እንዲጠፋ lobby ስታደርን የነበረችው?
የውርደትና የጥፋት ቋት ኦሮሙማ ኣይደለም።
Re: ኦርቶዶክስ እና የነባሩ የእስልምና እምነት ተከታዮች ሊገነዘቡት የሚገባ----> ዐብይ አህመድ እነኝህን መንታ ጥንታዊ እምነቶች በጴንጤ እምነት ለመተካት ከፍተኛ ሴራ እና ተጋድሎ እያደረ
Posted: 02 Feb 2023, 20:37
by Abere
ይኸ ነገረ ጴንጤ ነው። በመጀመርያ የትግራይ እልቂት በእራሱ በትግራይ ወያኔ ጠብ አጫሪነት የመጣ ነው። 20 አመታት በላይ ትግራይን ሲጠብቅ የኖረውን መከላከያ በተኛበት ያረደ ነው። በመቀጠል የትግሬ ወያኔ ቤተ-ክርስቲያን የታንክ እና የመድፍ መደበቂያ የከባድ መሳርያ ማከማቻ እና ማስተኮሾ ይጠቀምባቸው ነበር። ከዚህም አልፎ የመነኩሴ፤ የቄስ እና የባህታዊያን ልብስ በመልበስ ሽፍታ ወያኔዎችን ለስለላ እንድሁም በጦርነት ሲሸነፍ ለሽሽት ይጠቀምባቸው ነበር። በተጨማሪም ወያኔ ትግሬ በገባባቸው ቦታዎች ሁሉ መነኩሳን አስገድዶ ይደፍራል፥ ያቃጥላል። አብያተ ክርስቲያናት ብቻ ሳይሆን የሙስሊም መስጊድ እና ቁራን ያቃጥላል። ታዲያ በሃይማኖት እና በአገር የመጣ እርኩስ ሰይጣን ወያኔን ማውገዝ የጽድቅ መንገድ እኮ ነው።እንኳን ሺ ጊዜ አወገዙት። ወያኔ ከሰይጣን በላይ ሰይጣን ነው። አሁንም በተራው እርኩስ ኦሮሙማ እንድሁ በአፈጢሙ ይደፋል።
ኦሮሙማ ይውደም!!!
sarcasm wrote: ↑02 Feb 2023, 20:18
እቺ ከሃዲ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ኣይደለም 97% ኦርቶዶክስ የሆነውን ትግራይ ለማጥፋት ጄኖሳይዱን ስትመራ የነበረው!?
መሰረትዋ ኣክሱም ጽዮን ኦርቶዶክሱ ሲጨፈጨፍ፤ እቺ ከሃዲ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ምን ኣለች?
እቺ ከሃዲ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ኣይደለም ኣሜሪካ ኮንግረስ ሄዳ ጦርነቱ እንዲቀጥል፤ የትግራይ ኦርቶዶክስ እንዲጠፋ lobby ስታደርን የነበረችው?
የውርደትና የጥፋት ቋት ኦሮሙማ ኣይደለም።
Re: ኦርቶዶክስ እና የነባሩ የእስልምና እምነት ተከታዮች ሊገነዘቡት የሚገባ----> ዐብይ አህመድ እነኝህን መንታ ጥንታዊ እምነቶች በጴንጤ እምነት ለመተካት ከፍተኛ ሴራ እና ተጋድሎ እያደረ
Posted: 02 Feb 2023, 21:28
by Wedi
Abere wrote: ↑02 Feb 2023, 12:55
ኦርቶዶክስ ምዕምን እና የነባሩ የእስልምና እምነት ተከታዮች ሊገነዘቡት የሚገባ----> ዐብይ አህመድ እነኝህን መንታ ጥንታዊ እምነቶች በጴንጤ እምነት ለመተካት ከፍተኛ ሴራ እና ተጋድሎ እያደረገ ነው።እነዚህም ጥንታዊ ቤተ-እምነቶች የኢትዮጵያ አንድነት፤ የስነ-ምግባር፥ አምልኮ ጠንካራ አለቶች በመሆናቸው በተለያየ ዘደ የእነኝህን መሰረት መሰባበር በምትካቸው በውጭ ሃይሎች እና በመዋዕለ ንዋይ ፍሰት እየተዘራ ያለው የእምነት አረም የጴንጤን ማስፋፋት ነው። ስለዚህ ይህ አሁን የኦርቶዶክስ ምዕማን እያደረጉ ያለው የሰማዕትነት ጥሪ ለጥንቱ ወይም ነባሩ እስልምና እምነት ተከታይ ጭምር ነው። የጥንቱ እስልምና ማለት መጤ የውሃቢስት ካድሪዎች አይመለከትም::
ኦሮሙማ ይወደም!
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...