መፍረስ ማለት ለእኔ ; ቤተክርስትያኗ በሌላው ላይ ሳትንጠለጠል በራሷ እግር መሄድ ስትችል ነው;; የማይክራፎን ጫጫታ ሰላም መንሳት የለበትም;; የማይክራፎን ድምፅ ከየትኛውም የሃይማኖት አጥር መዝለል የለበትም;;
ኦርቶዶክስ በሌላ ቁአንቃ አአስተምርም ከተባለ እስልምናስ? ሁሉ ነገሩ በአረብኛ አይደል እንዴ? ይህም ወደ ሀገርኛ ሊቀየር ይገባዋል;; ፁሁፉም በአረብኛ መሆኑ ቀርቶ በተለያየ አገርኛ ፊደል መሰራት አለበት;;