Page 1 of 1

ኦርቶዶክስ የኢትዮጵያ ደም ስር ፣ ሲኖዶስ የኢትዮጵያ አምበሳ !!

Posted: 02 Feb 2023, 00:27
by Horus
በስልጣን የሰከረው አቢይ አህመድ የረገጠው የእሳተ ጎሞራ ፋውል :!:

Re: ኦርቶዶክስ የኢትዮጵያ ደም ስር ፣ ሲኖዶስ የኢትዮጵያ አምበሳ !!

Posted: 02 Feb 2023, 01:03
by Horus
እኔ አቢይ አህመድን ታዘብኩት፣ ናቁትም! ይህ ሰው አለ እድሜው፣ አለ እውቀቱ ፣ አለ ክህሎቱ የሚጠራራ፣ ግብዝነትና እብሪትን ከመንግስት ስልጣን መለየተ የማይችል እጅግ እጅግ አሳዛኝና አሳፋሪ መሪ ተብዬ መሆኑ ግልጽ እየሆነ ነው ። የኢትዮጵያ ሕዝብ ደሞ ይህን የወጠጤ ጎማ ያተነፍሳል!