Page 1 of 1

የአብይ አህመድ ውሸት እና ገመና ሲጋለጥ!! አብይ አህመድ ሚንስትሮቹ ባለተገኙበት ባዶ አዳራሽ ውስጥ ንግግር ካደረገ በኋላ ከዚህ ቀደም የነበሩ የሚንስትሮችን የስብስበሰባ ቪድዮዎች አምጥቶ

Posted: 01 Feb 2023, 20:32
by Wedi
የአብይ አህመድ ውሸት እና ገመና ሲጋለጥ!!

አብይ አህመድ ሚንስትሮቹ ባለተገኙበት ባዶ አዳራሽ ውስጥ ንግግር ካደረገ በኋላ ከዚህ ቀደም የነበሩ የሚንስትሮችን የስብስበሰባ ቪድዮዎች አምጥቶ ከእሱ ንግግር ጋር በማዳቀል ላይቭ የተደረገ ስብሰባ አስመስሎ ፎጅድ የሰራው ቪድዮ ነው ትናት የተላለፈው፡፡ እንግዲህ እንዲህ ባለ እልም ባለ ውሸታም እናሴረኛ ሰው ነው 120 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ህዝብ እየተመራ እየተረማመሰ ያለው፡፡

ቪድዮ ውሸት መሆኑን በEBC የተላለፈው ሙሉ ንግግር ከሚከተሉት ሊንኮች ተመልከቱና ውሸቱን ተመልከቱ!!

:lol: :lol: :lol:




8:49 ብናልፍ አንዷለም ጥቁር ሸሚሽ ለብሶ
https://youtu.be/KjeYHBI57Kg?t=529

10:08 ብናልፍ አንዷለም በጥቁር ሸሚሽ ለብሶ
https://youtu.be/KjeYHBI57Kg?t=608

18:07 ብናልፍ አንዷለም በጥቁር ሸሚሽ ለብሶ
https://youtu.be/KjeYHBI57Kg?t=1086

13:33 ብናልፍ አንዷለም ነጭ ሸሚሽ ለብሶ
https://youtu.be/KjeYHBI57Kg?t=813


14:14 ብናልፍ አንዷለም ጥቁር ሸሚሽ ለብሶ
https://youtu.be/KjeYHBI57Kg?t=854

36:57 ብናልፍ አንዷለም ጥቁር ሸሚሽ ለብሶ
https://youtu.be/KjeYHBI57Kg?t=2217

1:35 ቀለጠ ሞላ ነጭ ሸሚሽ ለብሶ
https://youtu.be/KjeYHBI57Kg?t=813

24:21 ቀለጠ ሞላ ጥቁር ኮት ለብሶ
https://youtu.be/KjeYHBI57Kg?t=1461