Page 1 of 1

አናርኪስት ዲክታተር አቢይ አህመድ በቅዱስ ኦርቶዶክስ ልክ ልኩን ተነገረው፤ ጥብቅ ትዕዛዝም ተሰጠው!

Posted: 01 Feb 2023, 16:54
by Horus
ይህ ዉሸታም ኦሮሙማ ፖለቲካ ነጋዴ አይ ካለ ባገር አቀፍ አመጽ ማስወገድ ነው !




Re: አናርኪስት ዲክታተር አቢይ አህመድ በቅዱስ ኦርቶዶክስ ልክ ልኩን ተነገረው፤ ጥብቅ ትዕዛዝም ተሰጠው!

Posted: 01 Feb 2023, 17:10
by Horus

Re: አናርኪስት ዲክታተር አቢይ አህመድ በቅዱስ ኦርቶዶክስ ልክ ልኩን ተነገረው፤ ጥብቅ ትዕዛዝም ተሰጠው!

Posted: 01 Feb 2023, 17:37
by Wedi
ጋላ አብይ አህመድ ፎርጅድ ቪድዮ በመስራት ፕሮፖጋንዳ ሲሰራ እጅ ከፈንጅ ተያዘ!!! WEEY GUUD!!

ኦነጉ አብይ አህመድ ፌክ ቪድዮ በማቀነባበር እጅ ከፈንጅ ተያዘ!! ኦነጉ አብይ አህመድ ለቡችላ ሚንስትሮች ሰሞኑ በኦርቶቶክስ ተዋህዶ ቤተከርስቲያን አስመልክቶ ላይቭ እንደተናገረ አስመስሎ ያወጣው ቪድዮ የተቀነባበር እና ውሸት መሆኑን ተጋለጠ፡፡ በዚህ አጭር ቪድዮ እንደምታዮት ብናልፍ አንዷለም በመጀመርያ ጥቁር ሸሚዝ ለብሶ ይታያል፣ ትንሽ ቆይቶ ደግሞ ለጭ ሸሚዝ ለብሶ ይታያል፡፡ አብይ አህመድ የኢትዮጵያን ህዝብ እየዋሸው ያለው በዚህ መልኩ ነው!! አይ ጫቅላው አብይ አህመድ!!!😂😂

ይህን ለማረጋገጥ አብይ አህመድ ከተናገረው እና በEBC/etv ከተለጠፈው ከ10ኛ ደቂቃ ጀምሮ እና ከ13:20 ደቂቃ ጀምሮ በማየት ማረጋገጥ ትችላላችሁ!!😂😂


https://www.youtube.com/watch?v=YKggSX20pzE
:lol: :lol: :lol:
Please wait, video is loading...