Page 1 of 1

LiVe:- Ethio 360 ''የዐብይ አህመድ የፍራቻ መግለጫ እና የሲኖዶሱ ጥሪ!"

Posted: 01 Feb 2023, 15:10
by Wedi
LiVe:- Ethio 360 Zare Min Ale ''የዐብይ አህመድ የፍራቻ መግለጫ እና የሲኖዶሱ ጥሪ!"
:!:

Re: LiVe:- Ethio 360 ''የዐብይ አህመድ የፍራቻ መግለጫ እና የሲኖዶሱ ጥሪ!"

Posted: 02 Feb 2023, 08:37
by Meleket
ወዳጃችን Wedi እስቲ የEthio 360 ጋዜጠኞች ሹክ በላቸው፡ እኒህ ትልቅ ኤርትራዊ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን መንፈሳዊ ኣባት፡ ዕውቀት ጠገብ በመሆናቸው፡ የሰሞኑን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ውስጥ ስለተፈጠረው ሁኔታ፡ ያላቸውን መንፈሳዊ ምክር ለህዝብ እንዲያካፍሉ እስቲ ቃለመጠይቅ ያድርጉላቸው። እኒህ መንፈሳዊ ኣባት እያዋዙ ነገሮችን በመተንተን የሚታወቁ፡ ብርቅና ድንቅ ሊቅ መሆናቸውን ከዚህ በፊት ባደረጓቸው ቃለመጠይቆችና መንፈሳዊ ስብከቶች መገንዘብ ችለናል፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች

Bishop Macarios, Coptic Orthodox Patriarchal Exarch of the Eritrean Congregation in the USA
Wedi wrote:
01 Feb 2023, 15:10
LiVe:- Ethio 360 Zare Min Ale ''የዐብይ አህመድ የፍራቻ መግለጫ እና የሲኖዶሱ ጥሪ!"
:!:

Re: LiVe:- Ethio 360 ''የዐብይ አህመድ የፍራቻ መግለጫ እና የሲኖዶሱ ጥሪ!"

Posted: 02 Feb 2023, 08:51
by Wedi
Meleket, Note taken!!!

Re: LiVe:- Ethio 360 ''የዐብይ አህመድ የፍራቻ መግለጫ እና የሲኖዶሱ ጥሪ!"

Posted: 02 Feb 2023, 09:13
by TesfaNews
ምን አይነት ቀልድ ነው ይህ

Please wait, video is loading...