It is official ! Must Watch : የኦሮምኛ ቋንቋ ትምህርት ፊንፊኔ ውስጥ ተጀመረ
Posted: 31 Jan 2023, 22:49
Please wait, video is loading...
ኣሁን ይህ ጊዜ ክፉ ማለት የሚችል ልጅ ከግራኝ መሃመድ ወረራ ተርፈዉ ያተረፉት ላይ አፉን ለመክፈት ኣእምሮ ወይም ትምህርት ኣለዉ?
በፈይሳ አዱኛ ሞት ብዬሃለሁ ክፉ አታናግረኝ :: አሁን የመወያያ ነጥብ ሊሆን የሚችለው ልጆቹ ቋንቋውን ሲማሩ ፊታቸውን Makeup ለምን ተቀቡ ? ቋንቋው ከብዷቸው ነው ?Naga Tuma wrote: ↑01 Feb 2023, 07:36
ኣሁን ይህ ጊዜ ክፉ ማለት የሚችል ልጅ ከግራኝ መሃመድ ወረራ ተርፈዉ ያተረፉት ላይ አፉን ለመክፈት ኣእምሮ ወይም ትምህርት ኣለዉ?
ኣንተስ ላጣፊዉ ቃልቻ ነህ ወይስ ሞጋሳ መሆንህን የማታዉቅ የሞጋሳ ልጅ ነህ ሰዉ ለመገንባት ሲለፋ ኣንተ ለማፍረስ ጊዜ የምታጣዉ?
ቃልቻ የክብር ስም ነበር ኣንተ ሳትረሳዉ በፊት እና ገብረመስቀል ወይም ገብረዮሓኒስ ወይም ገብረመሃመድ ሳትባል በፊት። ኣንተ ብትረሳዉም ወይም ባታዉቀዉም እስከዚህ ጊዜ ድረስ የክብር ስምነቱን ኣዉቀዉ የሚጠቀሙ ኣሉ።