Page 1 of 1

የእስክንደር ነጋን ክብር የታከለ ኡማን ውርደት አይቼ - ክፉ ሥራ እንደ ጥላ ተከትሎ እንደ ሚሄድ አየሁ። መልካም ስምም እንደ መልካም ሽቶ መዐዛ ነው።

Posted: 31 Jan 2023, 15:14
by Abere
የእስክንደር ነጋን ክብር የታከለ ኡማን ውርደት አይቼ - ክፉ ሥራ እንደ ጥላ ተከትሎ እንደ ሚሄድ አየሁ። መልካም ስምም እንደ መልካም ሽቶ መዐዛ ነው።እኔስ ቪድዮውን አልጨረስኩትም ለማየት ብዙ አለፈለግኩም - ሰው ሲመሰገን እና በፍቅር ሰላምታ ሲቀያየር ነበር የሚያጓጓው። እንደገና ቁጥር 2 ከሌላ ተረኛ ጋር ትግል ተጀምሮ እየተጧጧፈ ነው ማለት ነው። ትልቁ ጥያቄ ኦሮሙማ ብልጽግና ከዚህ ትምህርት ይወስድ ይሆን ወይስ እንደ ወያኔ የታይታኒክ ስጥመት ዕድል እየጠበቀ?