Page 1 of 1
የቀድሞው ጳጳስ የአሁኑ ፋኖ: ፈጣሪ እንደተቆጣን ማወቅ የነበረብን ገና ያኔ ኦሮሞ ሥልጣን ሲሰጠው ነው አለ
Posted: 30 Jan 2023, 10:43
by Thomas H
Re: የቀድሞው ጳጳስ የአሁኑ ፋኖ: ፈጣሪ እንደተቆጣን ማወቅ የነበረብን ገና ያኔ ኦሮሞ ሥልጣን ሲሰጠው ነው አለ
Posted: 30 Jan 2023, 11:12
by Abere
ለአገር ሰማዕትነት እኮ ቅዱስ ተግባር ነው። አቡነ ጴጥሮስ ይህን ነው ያደረጉ ከጣልያን ጋር። መነኩሴ የሚደፍር፤ ቀሳውስት የሚደፍር፥ ቤተክስያን የሚያቃጥል፤ የመድፍ እና ታንክ መጋዘን ያደረውን የትግሬ ወያኔ መዋጋት ሃይማኖታዊ ግዳጅ ነው። እኝህ አባቶች እጅግ እጅግ ልንኮራባቸው ይገባል። እኝህ ብጹዕ አባቶች አሁንም ከአለማዊ እና የኑፋቄው ኦሮሙማ ጣዖት አምላኪ ጋር ነው የሰማዕትነት ግብግብ የሚያደርጉት። በብዙ ሺ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያን አብረዋቸው አንገታቸውን ይሰጣሉ እንጅ እርኩስ ትግሬ ወያኔ ኦነግ ኦሮሙማ አንዳች ማድረግ አይችሉ።