Page 1 of 1

ብርሃኑ ነጋ ችግር አለበት፡፡ የአስተማሪዎች እና የመንግስት ትምህርት ቤት phobia አለበት

Posted: 30 Jan 2023, 06:38
by Abaymado
እንደመሰለኝ መንግስትና ብርሃኑ ነጋ የመንግስት ትምህርት ቤቶች እንዲዘጉ ይፈልጋሉ፡፡ አስተማሪዎችንም ማባረር ይፈልጋሉ፡፡ አንድም ስለ መንግስት ትምህርት ቤት ሆነ አስተማሪዎች ጥሩ ነገር አልተናገረም፡፡ የሆነ traumatized ያረገው ነገር ይኖር ይሆን?

ቁዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ከመቼ ጀምሮ ነው የመንግስት ትምህርት ቤትን በልጦ ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገብ የጀመረው? እኔ እንደማቀው አዲስ ከተማ፡ መነን/የካቲት 12፡ ጥቁር አንበሳ እና የመሳሰሉት ናቸው ከፍተኛ ውጤት ያስመዘግቡ የነበሩት፡፡ አሁን መነን ትምህርት ቤትን ወደ ሴቶች ማደሪያ ትምህርት ቤት ቀይረውታል፡፡ አላማቸው ምንድነው?

አስተማሪዎቹም እሱ እንደሚያወራው ሳይሆን በጣም የበሰሉ አሉ፡፡

ግን መደበቅ የሌለበት ነገር፡ የአሁኑ ፈተና አስጣጥ በጣም ተመችቶኛል፡፡ ከ12 የፈተና ኮድ ወደ 40 ኮድ ቢቀየየር፡ ማንም ሳኮርጅ ማሳለፍ ይቻላል፡፡

Re: ብርሃኑ ነጋ ችግር አለበት፡፡ የአስተማሪዎች እና የመንግስት ትምህርት ቤት phobia አለበት

Posted: 30 Jan 2023, 12:39
by Abaymado
ፈተናው ላለመስረቁ ምንድነው ማረጋገጫው? እንዴት የግል ቤቶች ብቻ 100% ልይሳልፉ ቻሉ? ሙስና ይኖረው ይሆን?

Re: ብርሃኑ ነጋ ችግር አለበት፡፡ የአስተማሪዎች እና የመንግስት ትምህርት ቤት phobia አለበት

Posted: 30 Jan 2023, 12:55
by Abaymado
what did he want to say when he say "wash"? Did he mean hygiene? 3:07

Re: ብርሃኑ ነጋ ችግር አለበት፡፡ የአስተማሪዎች እና የመንግስት ትምህርት ቤት phobia አለበት

Posted: 30 Jan 2023, 13:04
by Sam Ebalalehu
ተከዜ ማዶ ይህን ያህል አመት አዲስ አበባ ኖረህ አሁንም የ አድዋ አማርኛ ነው የምታወራው ? "ሊያሳልፉ" ቻሉ ነው ማለት ያለብህ። ሰዎች በነፃ ማስተማር ሲችሉ ገንዘብ ከፉለው ለምን ያስተምራሉ ብለህ እራስህን ብትጠይቅ መልሱን ታገኛለህ። እኔ ጨቅላ ተማሪ በነበርኩበት ዘመን የግል ትምህርት ቤት የቅንጦት ነገር ተብሎ ነበር የሚታሰበው። አጎቶችህ መጥተው የኢትዮጵያን ትምህርት ሊገድሉ በተግባር ሲሰሩ ምስኪን ደሀ ሁሉ በቀን አንዴ እየበላ ልጁን ወደ ግል ትምህርት ቤት መላክ ጀመረ። አጎቶችህ በግል ሊፎክሩበት የሚችሉት አንድ ነገር ቢኖር የ ግል ትምህርት ቤት በአዲስ አበባ በጣም ማስፋፋታቸው ነው።

Re: ብርሃኑ ነጋ ችግር አለበት፡፡ የአስተማሪዎች እና የመንግስት ትምህርት ቤት phobia አለበት

Posted: 30 Jan 2023, 13:56
by Abaymado
Sam Ebalalehu wrote:
30 Jan 2023, 13:04
ተከዜ ማዶ ይህን ያህል አመት አዲስ አበባ ኖረህ አሁንም የ አድዋ አማርኛ ነው የምታወራው ? "ሊያሳልፉ" ቻሉ ነው ማለት ያለብህ። ሰዎች በነፃ ማስተማር ሲችሉ ገንዘብ ከፉለው ለምን ያስተምራሉ ብለህ እራስህን ብትጠይቅ መልሱን ታገኛለህ። እኔ ጨቅላ ተማሪ በነበርኩበት ዘመን የግል ትምህርት ቤት የቅንጦት ነገር ተብሎ ነበር የሚታሰበው። አጎቶችህ መጥተው የኢትዮጵያን ትምህርት ሊገድሉ በተግባር ሲሰሩ ምስኪን ደሀ ሁሉ በቀን አንዴ እየበላ ልጁን ወደ ግል ትምህርት ቤት መላክ ጀመረ። አጎቶችህ በግል ሊፎክሩበት የሚችሉት አንድ ነገር ቢኖር የ ግል ትምህርት ቤት በአዲስ አበባ በጣም ማስፋፋታቸው ነው።
የጉራጌ መንጫጫት

horus

Re: ብርሃኑ ነጋ ችግር አለበት፡፡ የአስተማሪዎች እና የመንግስት ትምህርት ቤት phobia አለበት

Posted: 30 Jan 2023, 14:06
by Sam Ebalalehu
ስህተት እኔ Horus አይደለሁም። የምገለፀው በኢትዮጵያነቴ ነው። በነገራችን ላይ ያ የሆነ ጉራጌ ሚስትህን አልመለሰልህም ? የ ጉራጌ ጥላቻህ ጋብ ያለ አይመስልም። ስላልመለሰልህ ይሆን ?

Re: ብርሃኑ ነጋ ችግር አለበት፡፡ የአስተማሪዎች እና የመንግስት ትምህርት ቤት phobia አለበት

Posted: 30 Jan 2023, 22:32
by Abaymado
Sam Ebalalehu wrote:
30 Jan 2023, 14:06
ስህተት እኔ Horus አይደለሁም። የምገለፀው በኢትዮጵያነቴ ነው። በነገራችን ላይ ያ የሆነ ጉራጌ ሚስትህን አልመለሰልህም ? የ ጉራጌ ጥላቻህ ጋብ ያለ አይመስልም። ስላልመለሰልህ ይሆን ?
Horus
እስካሁን ልብ የምታሸፍት የጉራጌ ሴት አላገኘሁም።