-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10183
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: Vodkachew, said it clearly. The US, ordered them to take Addis.
በትግራይ ባንዳነት እንደ ፋሽን ተወስዶ ጁንታ ዎገኖቼ ባንዳ መሆናቸውን ግልፅ አድርገው ምንም ሳያፍሩ በይፋ ባደባባይ ይናገራሉ።
ጁንታ ወያኔ ላለፉት ሃያ ሰባት አመታት የፈረንጆቹ ጌቶቻቸውን ጥቅም አስጠባቂዎች በመኖራቸው ባንዳነትን እንደ ስልጣኔ ይቆጥሩታል።
<<ኽራይሚያ ሆይ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ!>> << ዘሌንስኪ ጀግና ነው!>> ገለመሌ እያሉ ትግራይን እንደ የአፍሪካ ዩክሬን አድርገው ለመሳል ይጥራሉ። የመሃልና የመስመር የእናት ጡት ነካሽ ባንዳዎች!
ጁንታ ወያኔ ላለፉት ሃያ ሰባት አመታት የፈረንጆቹ ጌቶቻቸውን ጥቅም አስጠባቂዎች በመኖራቸው ባንዳነትን እንደ ስልጣኔ ይቆጥሩታል።
<<ኽራይሚያ ሆይ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ!>> << ዘሌንስኪ ጀግና ነው!>> ገለመሌ እያሉ ትግራይን እንደ የአፍሪካ ዩክሬን አድርገው ለመሳል ይጥራሉ። የመሃልና የመስመር የእናት ጡት ነካሽ ባንዳዎች!
Re: Vodkachew, said it clearly. The US, ordered them to take Addis.
"አሜሪካና የአውሮፓ ህብረት... ብቻችሁን አዲስ አበባ ከገባችሁ ሊፈጠሩ የሚችሉ ችግሮች ስላሉ ሌሎች ተቃዋሚ ኃይሎችን ሰብስባችሁ በጋራ ብትገቡ የተሻለ ነው... እያሉ በውስጥ መስመር ይመክሩናል።" (ጌታቸው ረዳ)
Re: Vodkachew, said it clearly. The US, ordered them to take Addis.
The ethnicity disease!