ትንቢተ ሆረስ፡ በኦርቶዶክስ ላይ የተቃጣው መፈንቅል ኦርቶዶክስን ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያን መልሶ አንድ ያደርጋል!
Posted: 28 Jan 2023, 23:13
A fundamental principle of systems thinking - ACTORS PRODUCE UNINTENDED CONSEQUENCES. የኦርቶዶክስ አንድነትና የኢትዮጵያ አንድነት የአንድ ሳንቲም ዘውድና አምበሳ፣ ፊትና ጀርባ ናቸው! በዚህ ትግል ደሞ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች እና ኦርቶዶክስ ያልሆኑ ክርስቲያኖች ሁሉ ከኦርቶዶክስ ጎን ይቆማሉ ! ይህ ነው የእኔ ሆረስ በታሪክ ላይ የተመሰረተ ትንቢት !