Page 1 of 1

ሰበር ዜና : የኦሮሚያ ሲኖዶስ 12 የአማራ ተወላጅ ጳጳሶችን በዓለማዊ ስማቸው "አቶ ወይም ፋኖ " ተብለው እንዲጠሩ ወሰነ

Posted: 28 Jan 2023, 08:29
by Thomas H




ሰብ ዝሰኣነ ሰብ
14h ·
በብፁእ ኣቡነ ሳዊሮስ እሚመራው የኦሮሚያው ቅዱስ ሲኖዶስ ማምሻውን በሰጠው መግለጫ ኣቡነ ኣብረሃምን ፥ ኣቡነ ፋኑኤልን ፥ ኣቡነ ሄኖክን ፥ ኣቡነ ናትናኤልን እና ኣቡነ ጴጥሮስን ጨምሮ በኣገርና በውጪ በሚኖሩ 12 የኢትዮጵያ ጳጳሶች ሌሎች ብ/ብ/ሰ/ህዝቦች በገዛ ቋንቋቸው የወንጌል ቃል እንዳይደርሳቸው ክፉኛ እንቅፋት በመሆን እየሰሩ ያሉ የኣማራ ተወላጅ ጳጳሶች በመሆናቸው 19 ጥር 2015 ዓ/ም ጀምሮ በዓለማዊ ስማቸው "ኣቶ" ተብለው እንዲጠሩ ወስኗል። ይህ በእንዲህ እንዳለ የኦሮሚያ ቅዱስ ሲኖዶስ ኣባላት በተለያዩ የኦሮሚያ ክልሎች በሚገኙ ትልልቅ ከተሞች የሞቀ የደመቀ የመንፈሳዊ ጀግና ኣቀባበል ሊደረግላቸው ዝግጅት ተጧጡፎ ቀጥሏል።

Re: ሰበር ዜና : የኦሮሚያ ሲኖዶስ 12 የአማራ ተወላጅ ጳጳሶችን በዓለማዊ ስማቸው "አቶ ወይም ፋኖ " ተብለው እንዲጠሩ ወሰነ

Posted: 29 Jan 2023, 10:26
by Thomas H