Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 41898
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ትንቢተ ሆረስ! የአቢይ አህመድ ኦሮሙማ መንግስት ከኦርቶዶክስ ጋር የከፈተው ጦርነት እራሱን ከስልጣን ያስወግደዋል!!

Post by Horus » 26 Jan 2023, 22:28

60 ሚሊዮን ኦርቶዶክስና ሌላ እምነት ያላቸው ኢትዮጵያዊያን እንደ አንድ ኢትዮጵያ ተነስተው ይህን ጸረ ኢትዮጵያ ቡድን ከስልጣን ማውረድ የግድ ይላቸዋል !

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ትንቢተ ሆረስ! የአቢይ አህመድ ኦሮሙማ መንግስት ከኦርቶዶክስ ጋር የከፈተው ጦርነት እራሱን ከስልጣን ያስወግደዋል!!

Post by sun » 26 Jan 2023, 23:47

Horus wrote:
26 Jan 2023, 22:28
60 ሚሊዮን ኦርቶዶክስና ሌላ እምነት ያላቸው ኢትዮጵያዊያን እንደ አንድ ኢትዮጵያ ተነስተው ይህን ጸረ ኢትዮጵያ ቡድን ከስልጣን ማውረድ የግድ ይላቸዋል !
That is when the Dirty Pigs grow wings and start flying high. Until then the Democratically Elected good Government will keep governing! Power mongering Extremist Neftegna Hooligans need to keep light years away? Old habits die hard! Okay? Okay!!
:lol: :lol:

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ትንቢተ ሆረስ! የአቢይ አህመድ ኦሮሙማ መንግስት ከኦርቶዶክስ ጋር የከፈተው ጦርነት እራሱን ከስልጣን ያስወግደዋል!!

Post by Union » 27 Jan 2023, 01:07

That is for sure

ኦሮሙማ ከጴንጤ ዋሀቢ አብይ ጋር ድምጥማጡ ነው የሚጠፋው!!

Horus
Senior Member+
Posts: 41898
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትንቢተ ሆረስ! የአቢይ አህመድ ኦሮሙማ መንግስት ከኦርቶዶክስ ጋር የከፈተው ጦርነት እራሱን ከስልጣን ያስወግደዋል!!

Post by Horus » 27 Jan 2023, 01:32

sun የምትባል መሃይም ! the best and the brightest የሚባሉት ኦሮሞች ኦርቶዶክስ ናቸው! አላዋቂ ንፍጥ ለቅላቂዎቹ የብልግና ፓርቲ ተራ ካድሬ መንጋዎች ናቸው ! ይህ ነው እያየን ያለነው! የኦሮሞ ሕዝብ መሪ ይፈልጋል! ደሞ አይቀርም የነሳሉ! የመጣሉ! እንደ ዛሬ ያለ ችግር ነው ታላላቅ መሪዎችን የሚወልድ! እነአቢይ መሰል ፋንዲያ ናርሲስቶች እንደ ጤዛ ተሃይ ሲያይል ይቀልጣሉ ! ኦሮሞ መሪ ይፈልጋል!

Selam/
Senior Member
Posts: 17269
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ትንቢተ ሆረስ! የአቢይ አህመድ ኦሮሙማ መንግስት ከኦርቶዶክስ ጋር የከፈተው ጦርነት እራሱን ከስልጣን ያስወግደዋል!!

Post by Selam/ » 29 Jan 2023, 01:29

ልጅ ፀሃይ - እንኳን ከአህያ አፍቃሪነት ወደ አሳማ አፍቃሪነት አሸጋገረህ። ከህገ-አራዊት በስተቀር ሁለቱም ሀራም ናቸው።

ኦርቶዶክስና ነፍጥ ከተምታታብህ ከንፍጣም የኦሮሙም ካድሬዎች ተወዳዳሪ የሌለህ ነሆለል ነህ።

sun wrote:
26 Jan 2023, 23:47
Horus wrote:
26 Jan 2023, 22:28
60 ሚሊዮን ኦርቶዶክስና ሌላ እምነት ያላቸው ኢትዮጵያዊያን እንደ አንድ ኢትዮጵያ ተነስተው ይህን ጸረ ኢትዮጵያ ቡድን ከስልጣን ማውረድ የግድ ይላቸዋል !
That is when the Dirty Pigs grow wings and start flying high. Until then the Democratically Elected good Government will keep governing! Power mongering Extremist Neftegna Hooligans need to keep light years away? Old habits die hard! Okay? Okay!!
:lol: :lol:

eden
Senior Member
Posts: 10054
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Post by eden » 14 Feb 2026, 11:40

Horus wrote:
27 Jan 2023, 01:32

እነአቢይ መሰል ፋንዲያ ናርሲስቶች እንደ ጤዛ ይቀልጣሉ ! !

ትንቢተ ሆረስ!

Dama
Member+
Posts: 7308
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re:

Post by Dama » 14 Feb 2026, 11:47

eden wrote:
14 Feb 2026, 11:40
Horus wrote:
27 Jan 2023, 01:32

እነአቢይ መሰል ፋንዲያ ናርሲስቶች እንደ ጤዛ ይቀልጣሉ ! !

ትንቢተ ሆረስ!
Whorus certainty of predicted doom is not expected from a person who majored in culture , not statistics and probability.
It's entertaining like a childspeak.

Abere
Senior Member
Posts: 15163
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ትንቢተ ሆረስ! የአቢይ አህመድ ኦሮሙማ መንግስት ከኦርቶዶክስ ጋር የከፈተው ጦርነት እራሱን ከስልጣን ያስወግደዋል!!

Post by Abere » 14 Feb 2026, 17:32

በዘራችሁ አይድረስ! ሁሬሳ እኮ ይህን የጻፈውን ተገድዶ ያነባል -- ተሽጦ ደግሞ አፉ ለኦሮሙማ ቂጥ ሁኖ ቆሻሻ ፕሮፓጋንዳ ይጸዳዳበታል። ለሁሬሳ ድግሪ (ዲፕሎማ) የሰጠ ዩኒቨርስቲ ካላ ቀምቶ ለውሻ ካባውን ቢያጠልቅለት፤ኮፍያ ቢጭንለት ክብር አለው።

Naga Tuma
Member+
Posts: 7158
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ትንቢተ ሆረስ! የአቢይ አህመድ ኦሮሙማ መንግስት ከኦርቶዶክስ ጋር የከፈተው ጦርነት እራሱን ከስልጣን ያስወግደዋል!!

Post by Naga Tuma » 14 Feb 2026, 18:18

Abere wrote:
14 Feb 2026, 17:32
ለሁሬሳ ድግሪ (ዲፕሎማ) የሰጠ ዩኒቨርስቲ ካላ ቀምቶ ለውሻ ካባውን ቢያጠልቅለት፤ኮፍያ ቢጭንለት ክብር አለው።
ካሉት ዉስጥ ጠንካር ያለ ነበረ።

ዘ ላስት ሉሲፈር በማያባሩ የጨቅላ ፎቶሾፖቹ ጥንካሬዉን የናደበት ይመስለኛል።

Naga Tuma
Member+
Posts: 7158
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ትንቢተ ሆረስ! የአቢይ አህመድ ኦሮሙማ መንግስት ከኦርቶዶክስ ጋር የከፈተው ጦርነት እራሱን ከስልጣን ያስወግደዋል!!

Post by Naga Tuma » 14 Feb 2026, 18:29

sun wrote:
26 Jan 2023, 23:47
Horus wrote:
26 Jan 2023, 22:28
60 ሚሊዮን ኦርቶዶክስና ሌላ እምነት ያላቸው ኢትዮጵያዊያን እንደ አንድ ኢትዮጵያ ተነስተው ይህን ጸረ ኢትዮጵያ ቡድን ከስልጣን ማውረድ የግድ ይላቸዋል !
That is when the Dirty Pigs grow wings and start flying high. Until then the Democratically Elected good Government will keep governing! Power mongering Extremist Neftegna Hooligans need to keep light years away? Old habits die hard! Okay? Okay!!
:lol: :lol:

ለፍጥረት በር እግዝኣብሔርም ፋኖ፣ ፈረዖዎችም ፋኖዎች፣ ቃሉ እና ቃልቻም ፋኖ፣ የጥንት የቃልቻ ወይም ቃሉ ቃላት ተሸካሚ እና ጠባቂ ታቦትም ፋኖ፣ የዕዉነት ኣንድነት ጦሳም ተነስቶ ፋኖ፣ ሰዉ ይዋሻል ኮከብ ኣይዋሽም ባይ ቦረናም ፋኖ፣ ምናልባት ደንፋም ተነስቶ ፋኖ፣ ምናልባት ነቢም ተነስቶ ፋኖ ከሆኑ ገተተ በትለር ኢትዮጵያ ዉስጥ ዬት ትብረር?

Post Reply