Page 1 of 1

የአብይ አህመድ እና የሳይጣን ጋኔል ክብረት መፈንቀለ ሲኖዶስ መፈረካከስ ጀመረ!!

Posted: 25 Jan 2023, 13:44
by Wedi
የአብይ አህመድ እና የሳይጣን ጋኔል ክብረት መፈንቀለ ሲኖዶስ መፈረካከስ ጀመረ!!
:oops:
Please wait, video is loading...

Re: የአብይ አህመድ እና የሳይጣን ጋኔል ክብረት መፈንቀለ ሲኖዶስ መፈረካከስ ጀመረ!!

Posted: 25 Jan 2023, 13:59
by Horus
wedi,
አባ ጸጋዘአብ አዱኛ የትኛው ሃገረ ስብከት ተሹሞ እንደ ነበር የሚታወቅ ነገር አለ? ዞሮ ዞሮ እነዚህን ጁንታዎች ምዕመኑ ነው ደብድቦ የሚያባርራቸው! ይህን መዘዝ ሰብስቦ አቢይ ወምበር ላይ ማስቀመጥ ነው!

Re: የአብይ አህመድ እና የሳይጣን ጋኔል ክብረት መፈንቀለ ሲኖዶስ መፈረካከስ ጀመረ!!

Posted: 25 Jan 2023, 14:12
by Horus
መጋቢ ሃዲስ ጸጋዘአብ አዱኛ ! 1 down 25 to go!!!!