Page 1 of 1
ኢትዮጵያዊ ኦርቶዶክስ አማኝ የነፍስ ወከፍ መሳሪያህን ጠርገው ቤተ መቅደስህን ጠብቅ! ከስልጣን መወገድ ያለበት ያቢይ አህመድ ጸረ ኢትዮጵያ ቡድን ነው!!!
Posted: 25 Jan 2023, 04:01
by Horus
የአቢይ አህመድ ኦሮሙማ ጴንታጤ መንግስት አይጠብቅህም! በአቢይ አህመድ የተደራጀ መፈንቅለ እምነት መፈንቅለ ሲኖድ ተፈጽሞብሃል ! ይህን ባትሰማ ነገ የታሪክ ተጠያቂ ትሆናለህ ! አንተም እምነት አይኖርህም !
Re: ኢትዮጵያዊ ኦርቶዶክስ አማኝ የነፍስ ወከፍ መሳሪያህን ጠርገው ቤተ መቅደስህን ጠብቅ!
Posted: 25 Jan 2023, 04:12
by Horus
Re: ኢትዮጵያዊ ኦርቶዶክስ አማኝ የነፍስ ወከፍ መሳሪያህን ጠርገው ቤተ መቅደስህን ጠብቅ! ከስልጣን መወገድ ያለበት ያቢይ አህመድ ጸረ ኢትዮጵያ ቡድን ነው!!!
Posted: 25 Jan 2023, 17:51
by Abere
ጭር ሲል የማይወደው ኦሮሙማ በእራሱ ላይ ፈንጅ አጥምዶ ነው የተቀመጠው።መንግስት ነኝ እያሉ ቢንቀባረሩ መውደቅ አይቀርም።ሁሉ መርሆው ብቀላ እና በማጥፋት ከሆነ መጨረሻ ላይ በትንሽ እፍታ ሽው ብሎ ይጠፋል።መቸም ይህን ለመተንበይ ሊቅ መሆን አይጠበቅም።
Re: ኢትዮጵያዊ ኦርቶዶክስ አማኝ የነፍስ ወከፍ መሳሪያህን ጠርገው ቤተ መቅደስህን ጠብቅ! ከስልጣን መወገድ ያለበት ያቢይ አህመድ ጸረ ኢትዮጵያ ቡድን ነው!!!
Posted: 25 Jan 2023, 21:32
by sun
Re: ኢትዮጵያዊ ኦርቶዶክስ አማኝ የነፍስ ወከፍ መሳሪያህን ጠርገው ቤተ መቅደስህን ጠብቅ! ከስልጣን መወገድ ያለበት ያቢይ አህመድ ጸረ ኢትዮጵያ ቡድን ነው!!!
Posted: 25 Jan 2023, 21:48
by sun
Abere wrote: ↑25 Jan 2023, 17:51
ጭር ሲል የማይወደው ኦሮሙማ በእራሱ ላይ ፈንጅ አጥምዶ ነው የተቀመጠው።መንግስት ነኝ እያሉ ቢንቀባረሩ መውደቅ አይቀርም።ሁሉ መርሆው ብቀላ እና በማጥፋት ከሆነ መጨረሻ ላይ በትንሽ እፍታ ሽው ብሎ ይጠፋል።መቸም ይህን ለመተንበይ ሊቅ መሆን አይጠበቅም።
Abere the mad sniffing Bere,
Stop your Chimp Neftegnum, Amharumma extremist fairy-tale craps.
But yet thanks for blabbering and making us laugh over and over again!

Re: ኢትዮጵያዊ ኦርቶዶክስ አማኝ የነፍስ ወከፍ መሳሪያህን ጠርገው ቤተ መቅደስህን ጠብቅ! ከስልጣን መወገድ ያለበት ያቢይ አህመድ ጸረ ኢትዮጵያ ቡድን ነው!!!
Posted: 26 Jan 2023, 02:23
by Tiago
ትክክል አብይ አሕመድ ፀረ ኢትዮጲያ ነው
Don't mind the idiotic "sun" የቁላ ቆራጭ ዘር
Re: ኢትዮጵያዊ ኦርቶዶክስ አማኝ የነፍስ ወከፍ መሳሪያህን ጠርገው ቤተ መቅደስህን ጠብቅ! ከስልጣን መወገድ ያለበት ያቢይ አህመድ ጸረ ኢትዮጵያ ቡድን ነው!!!
Posted: 09 Jun 2025, 00:17
by Misraq
Right Brother ሆዱስ 
Re: ኢትዮጵያዊ ኦርቶዶክስ አማኝ የነፍስ ወከፍ መሳሪያህን ጠርገው ቤተ መቅደስህን ጠብቅ! ከስልጣን መወገድ ያለበት ያቢይ አህመድ ጸረ ኢትዮጵያ ቡድን ነው!!!
Posted: 09 Jun 2025, 00:25
by Horus
Misraq wrote: ↑09 Jun 2025, 00:17
Right Brother ሆዱስ
ወይዘሮ ምስራቅ፣
ይህን የሆረስ ዶክዩመንት እየሳቡ ማውጣትኮ አቢሲኒያ ሌዲ ብዙ ሞክራው ደከመች!
ቀጥላ የቆጬዋ ወ/ሮ ሰላም ሞክራ ሞክራ ሲደክማት ለኦዴ አስተላልፋለች!
አሁን ተረኛዋ አንቺ ነሽ !
ሆረስ ሁል ግዜ የሚናገረው ነገር ፋክትና እውነት ስለሆነ ዛሬ ሆነ የዛሬ 10 አመት ምንም የምለውጠው ነገር የለም !
አንተ ኢትዮጵያዊ ስላልሆንክ ቦድኖችህ በተቀያየሩ ቁጥር ትቀያየራለህ!
ግራ የተጋባህ ፍጡር
አትልፋ !