Page 1 of 1

የዲክታተሩ መጽሃፍና የኦርቶዶክስ ጉዳይ! "ሃይማኖቱን መቆጣጠር ሕዝቡን መቆጣጠር ነው" አቢይ አህመድ

Posted: 24 Jan 2023, 00:59
by Horus
የኢትዮጵያ ሕዝብ በሆነ ባልሆነ ውዥንብርና ዉሸት ውስጥ ግዜውን ያጠፋል! ይህ የሲኖዶስ መፈንቅለ ሃይማኖት የማንም ሳይሆን ያቢይ አህመድ ስራ ስለሆነ ነገር የባለቤቱ ስለሆነ የሲኖዶሱ መዘዝ በቀጥታ የዲክታተር አቢይ ችግር ሆኖ በሩ ላይ እንዲቀመጥለት መደረግ አለበት ! ይህ ቀውስ የኦሮሙማ ጎሳ አገዛዝ ቅውስ መሆን አለበት! የዚህ መፈንቅለ ሃይሞን መድረሻ የጎሳው አገዛዝ ውድቀት መሆን አለበት ። ነገር ግን ለምንድን ነው ይህ ሁሉ የሚሆነው?

ሁለት ነጂ ምክንያቶች ናቸው ያሉት
አንዱ ስልጣን ነው
ሁለተኛው ገንዘብ ነው
ሲኖድ ተብዬው አንጃ ሌላ አላማ የለውም! ከስልጣንና ገንዘብ በተቀር!

Re: የዲክታተሩ መጽሃፍና የኦርቶዶክስ ጉዳይ! "ሃይማኖቱን መቆጣጠር ሕዝቡን መቆጣጠር ነው" አቢይ አህመድ

Posted: 09 Jun 2025, 00:22
by Misraq
Horus wrote:
24 Jan 2023, 00:59
የኢትዮጵያ ሕዝብ በሆነ ባልሆነ ውዥንብርና ዉሸት ውስጥ ግዜውን ያጠፋል! ይህ የሲኖዶስ መፈንቅለ ሃይማኖት የማንም ሳይሆን ያቢይ አህመድ ስራ ስለሆነ ነገር የባለቤቱ ስለሆነ የሲኖዶሱ መዘዝ በቀጥታ የዲክታተር አቢይ ችግር ሆኖ በሩ ላይ እንዲቀመጥለት መደረግ አለበት ! ይህ ቀውስ የኦሮሙማ ጎሳ አገዛዝ ቅውስ መሆን አለበት! የዚህ መፈንቅለ ሃይሞን መድረሻ የጎሳው አገዛዝ ውድቀት መሆን አለበት ። ነገር ግን ለምንድን ነው ይህ ሁሉ የሚሆነው?

ሁለት ነጂ ምክንያቶች ናቸው ያሉት
አንዱ ስልጣን ነው
ሁለተኛው ገንዘብ ነው
ሲኖድ ተብዬው አንጃ ሌላ አላማ የለውም! ከስልጣንና ገንዘብ በተቀር!

በትትክል ሆዱስ 8)

Re: የዲክታተሩ መጽሃፍና የኦርቶዶክስ ጉዳይ! "ሃይማኖቱን መቆጣጠር ሕዝቡን መቆጣጠር ነው" አቢይ አህመድ

Posted: 10 Jun 2025, 21:58
by Misraq
:roll: