Page 1 of 1

ሹክሻክ የሲኖዶስ ባለኩዴታዎች እንደ ጉድ ተጋለጡ! ኢትዮ360ን አለማድነቅ አይቻልም!!

Posted: 23 Jan 2023, 16:59
by Horus
የውሊሶው አሸባሪ ቡድን ተደብቆ ያለው ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሳይሆን ሆቴል ቤት መሸታ ቤት ነው። ይህ ሁሉ ያቢይ አህመድ ስራ ነው ። ጥምቀት በዋለ ማግስት አቢይ አህመድ የጦር ሰልፍ አድርጎ ኦርቶዶክስን አስፈራራ! አቢይ በጦር ኦርቶዶክስን ባስፈራራ ማግስት የወሊሶው መፈንቅል ተደረገ! ይህ ሁሉ ዝም ብሎ አጋጣሚ አይደለም ። በፕላን የተሰራ ነው !!

Re: ሹክሻክ የሲኖዶስ ባለኩዴታዎች እንደ ጉድ ተጋለጡ! ኢትዮ360ን አለማድነቅ አይቻልም!!

Posted: 23 Jan 2023, 17:33
by Wedi
Horus wrote:
23 Jan 2023, 16:59
የውሊሶው አሸባሪ ቡድን ተደብቆ ያለው ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሳይሆን ሆቴል ቤት መሸታ ቤት ነው። ይህ ሁሉ ያቢይ አህመድ ስራ ነው ። ጥምቀት በዋለ ማግስት አቢይ አህመድ የጦር ሰልፍ አድርጎ ኦርቶዶክስን አስፈራራ! አቢይ በጦር ኦርቶዶክስን ባስፈራራ ማግስት የወሊሶው መፈንቅል ተደረገ! ይህ ሁሉ ዝም ብሎ አጋጣሚ አይደለም ። በፕላን የተሰራ ነው !!

Horus የኢትዮ 360 ጋዜጠኖች የሚያወጡት መረጃ አለማደነቅ አይቻልም!! አብይ አህመድ እና ሳይጣን ዳ ን ኤል ክስረት ኢትዮ 360 ለማዘጋት ያለደረጉት ጥረት እና ያልፈነቀሉት ዲንጋይ ይለም፡፡
ለአሳፍሪ እና ለተረኛ የኦሮሙማ መንግስት የእግር እሳት ነው የሆኑበት!! በሚገርም ሁኔታ ላይ የሚተላለፍ ፕሮግራማቸው በየቀኑ ከ15 ሺ - 21 ሺህ ሰው ነው ቁጭ ብሎ እየተከታተላቸው ያለው፡፡

ኢትዮ 360 በጣም ተወዳጅ እና የሚደነቅ ሚዲያ ነው!!!

Re: ሹክሻክ የሲኖዶስ ባለኩዴታዎች እንደ ጉድ ተጋለጡ! ኢትዮ360ን አለማድነቅ አይቻልም!!

Posted: 23 Jan 2023, 21:51
by Horus
Wedi wrote:
23 Jan 2023, 17:33
Horus wrote:
23 Jan 2023, 16:59
የውሊሶው አሸባሪ ቡድን ተደብቆ ያለው ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሳይሆን ሆቴል ቤት መሸታ ቤት ነው። ይህ ሁሉ ያቢይ አህመድ ስራ ነው ። ጥምቀት በዋለ ማግስት አቢይ አህመድ የጦር ሰልፍ አድርጎ ኦርቶዶክስን አስፈራራ! አቢይ በጦር ኦርቶዶክስን ባስፈራራ ማግስት የወሊሶው መፈንቅል ተደረገ! ይህ ሁሉ ዝም ብሎ አጋጣሚ አይደለም ። በፕላን የተሰራ ነው !!

Horus የኢትዮ 360 ጋዜጠኖች የሚያወጡት መረጃ አለማደነቅ አይቻልም!! አብይ አህመድ እና ሳይጣን ዳ ን ኤል ክስረት ኢትዮ 360 ለማዘጋት ያለደረጉት ጥረት እና ያልፈነቀሉት ዲንጋይ ይለም፡፡
ለአሳፍሪ እና ለተረኛ የኦሮሙማ መንግስት የእግር እሳት ነው የሆኑበት!! በሚገርም ሁኔታ ላይ የሚተላለፍ ፕሮግራማቸው በየቀኑ ከ15 ሺ - 21 ሺህ ሰው ነው ቁጭ ብሎ እየተከታተላቸው ያለው፡፡

ኢትዮ 360 በጣም ተወዳጅ እና የሚደነቅ ሚዲያ ነው!!!
Yes, It takes two to tango! ልክ እንደ ዘመነ መለስ በአቢይ ጉያ ስር ሆነው ያንን አገዛዝ የሚቃወሙ በብዛትና በየመስኩ ስላሉ ነው ኢትዮ360 ይህን መሰል የውስጥ ምስቲር ኮንሲስተንትሊ ለማግኘት የበቁት ። ለምሳሌ የሲኖዶሱ ፈንቃዮች የተደበቁበት ሆቴል እስከነ ፎቶ ድረስ ተከታትለው ወሬ ለ360 የሚያቀብሉ መኖራቸው ድንቅ ሲሆን አቢይን ምን ያህል እንደ ሚያጨሰው ግልጽ ነው። ጸረ ዲክታተሩ ሃይል እየሰፋ መሆኑ 360 ወደ ቁጥር 1 ተቃዋሚ ሚዲያ ከፍ አድርጎታል !

Re: ሹክሻክ የሲኖዶስ ባለኩዴታዎች እንደ ጉድ ተጋለጡ! ኢትዮ360ን አለማድነቅ አይቻልም!!

Posted: 23 Jan 2023, 22:58
by eden
Horus

Shouldn’t you wait to hear from the other side before you rush to demonize?

Re: ሹክሻክ የሲኖዶስ ባለኩዴታዎች እንደ ጉድ ተጋለጡ! ኢትዮ360ን አለማድነቅ አይቻልም!!

Posted: 23 Jan 2023, 23:18
by Horus
eden wrote:
23 Jan 2023, 22:58
Horus

Shouldn’t you wait to hear from the other side before you rush to demonize?
ኤድን፣
የውነት በቃልህ ወይም ቃልሽ የጸናሽ ሰው ከሆንሽ ዛሬ በኦፊሴል እንወራረድ! እነዚህ ፈሪ የዲያቢሎስ ተከታዮች ከፈለጉ የኦሮሙማ ሰልቃጭ ፖለቲካቸውን ፓርቲ አቁመው ይታገላሉ እንጂ ኦሮሞ ሸዋን ሳይወር አያቶቼ ይህቺን ታቦት ከግራኝ መሃመድ ዋሻ በመደበቅ ነው ዛሬ ጉራጌ በገነባው ባልወልድ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ባያቶቻችን አጽም የሚጨማለቁት! ባልወልድ (ባልዎልድ) እጅግ ተወዳጁና በሰፊው ተዘርቶ ያለ መቅደስና ገዳም ነው። የእኔ እትብት የተቀበረባት ክርስትና የተነስሁበት ባልዎልድ ነው። እንዴት ያረክሱታል! ይህኮ ከህዝበ ክርስቲያኑ ጋር ጦርነት ማወጅ ማለት ነው!

ሊቆጣጠሩ የሚመኙትን ገደማት ከታች እነሆ !

Re: ሹክሻክ የሲኖዶስ ባለኩዴታዎች እንደ ጉድ ተጋለጡ! ኢትዮ360ን አለማድነቅ አይቻልም!!

Posted: 23 Jan 2023, 23:54
by Horus