Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
gearhead
Member+
Posts: 5605
Joined: 08 Jun 2014, 16:29

ቤተክርስቲያን አካባቢዎን መምሰሏ በሐዋርያው ጳውሎስ ግዜ የተጀመረ አሰራሯ ነው!! በርስት ማስገበር ብሂል የቀጠለችው የአማራ ቤተክርስቲያን ጳውሎሳዊነትን አትቀለብሰውም!!

Post by gearhead » 23 Jan 2023, 01:19

በአለም ሁሉ የሚሰራበት: ክርስትና ምድርን የሞላችበት የሐዋርያው ጳውሎስ አሰራር በኦሮሚያ ተመልሶ ስራ ጀምሯል!! ትላንት መሬቱን ዛሬ ደሞ ምእመኑን እንደ እርስት ገዝቶ የእምነት እድገቱን አቀጭጮ እንዳይቀጥል ለአመታት ከተማጸኑ በኋላ አባቶች ይሄን ውሳኔ ወስነዋል!!

ከዚህ በኋላ የግልጽ (openly broadcast) የፍርድ ቤት ሂደት፥ ከወረደም የእህት ቤተክርስቲያኖች የሶስትዮሽ አደራዳሪነት ሌላ መንገድ የለውም!!

neo-crusaders ወረው ተወረርን ቅስቀሳ የሚሸበር የለም!! ከፍርድ ቤት ሌላ፣ መንግስት ሰላም ከማስከበር ሌላ በሀይማኖት ክስ የሚያገባው ነገር የለም እንላለን!!

gearhead
Member+
Posts: 5605
Joined: 08 Jun 2014, 16:29

Re: ቤተክርስቲያን አካባቢዎን መምሰሏ በሐዋርያው ጳውሎስ ግዜ የተጀመረ አሰራሯ ነው!! በርስት ማስገበር ብሂል የቀጠለችው የአማራ ቤተክርስቲያን ጳውሎሳዊነትን አትቀለብሰውም!!

Post by gearhead » 23 Jan 2023, 04:40

የሮማ ካቶሊክ ጥቁር ጳጳስ ለመሾም ደፋ ቀና በምትልበት ዘመን በጥይት የመጣችው አስገባሪ የአማራ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ከባህሉም ከቋንቋውም የተለዩ አማሮች 85% ወንበሩን ተቆጣጥረውት መንፈሳዊነትን አቀጭጨው የምእመኑን ገንዘብ (largest collected) እያሸሹ ነው!!

በጥይት ከመጣችው አስገባሪ ቤተክርስቲያን ዘይቤ አንድም ነገር የቀየሩት፣ ሊቀይሩት የሚፈልጉት ነገርም የለም!!

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ቤተክርስቲያን አካባቢዎን መምሰሏ በሐዋርያው ጳውሎስ ግዜ የተጀመረ አሰራሯ ነው!! በርስት ማስገበር ብሂል የቀጠለችው የአማራ ቤተክርስቲያን ጳውሎሳዊነትን አትቀለብሰውም!!

Post by Wedi » 23 Jan 2023, 07:46

gearhead wrote:
23 Jan 2023, 01:19
በአለም ሁሉ የሚሰራበት: ክርስትና ምድርን የሞላችበት የሐዋርያው ጳውሎስ አሰራር በኦሮሚያ ተመልሶ ስራ ጀምሯል!! ትላንት መሬቱን ዛሬ ደሞ ምእመኑን እንደ እርስት ገዝቶ የእምነት እድገቱን አቀጭጮ እንዳይቀጥል ለአመታት ከተማጸኑ በኋላ አባቶች ይሄን ውሳኔ ወስነዋል!!

ከዚህ በኋላ የግልጽ (openly broadcast) የፍርድ ቤት ሂደት፥ ከወረደም የእህት ቤተክርስቲያኖች የሶስትዮሽ አደራዳሪነት ሌላ መንገድ የለውም!!

neo-crusaders ወረው ተወረርን ቅስቀሳ የሚሸበር የለም!! ከፍርድ ቤት ሌላ፣ መንግስት ሰላም ከማስከበር ሌላ በሀይማኖት ክስ የሚያገባው ነገር የለም እንላለን!!

የዘረኝነትህ ጥግ የሚገርም ነገር ነው!!
የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ብቻ ናት እንዴ አካባቢዎን መምሰል ያለባት?

ለዚህ መልስህ ምን ይሆን?

ከ40% በላይ የሚሆነው ኦሮሞ ሙስሉም ነው ከ20% በላይ የሚሆነው ኦሮሞ ደግሞ ፕሮቴስታን ነው፡፡ ኦሮሞ ሙስሊሙ እና ፕሮቴስታንቱ የሚማረው እና ጸሎት የሚያደርገው በኦሮምኛ ነው? 😃

Post Reply