ይህን ጥያቄ የቤተክህነት ትምህርት ጥልቅ ዕውቀት ቢመልስልኝ ምስጋናየ የላቀ ነው። አንድ ቄስ የክህነት ሚስቱን ከፈታ ቄስ መሆን አይችልም (ካልመለኮሰ በስተቀር። እንድሁ ፈይሳ አዱኛ(ቄስ በላይ) ቀኖና እና አስተምህሮ አፍርሶ እንደት የክህነት ስልጣን ሊያገኝ ይችላል?
የበከተ በግ መባረክ አይሆንም ወይ?
Re: አንድ ቄስ የክህነት ሚስቱን ከፈታ ቄስ መሆን አይችልም (ካልመለኮሰ በስተቀር)። እንድሁ ፈይሳ አዱኛ(ቄስ በላይ) ቀኖና እና አስተምህሮ አፍርሶ እንደት የክህነት ስልጣን ሊያገኝ ይችላል
abere
I think ፈይሳ አዱኛ doesn’t mean ቄስ በላይ. It means መድኀኔ ዓለም. Others who know may correct this translation if need be

Who the hell has given you the right to intervene between God and his Herds? Ye Urgo Zimb! የበከተ በግ neh ekko ante!
Re: አንድ ቄስ የክህነት ሚስቱን ከፈታ ቄስ መሆን አይችልም (ካልመለኮሰ በስተቀር)። እንድሁ ፈይሳ አዱኛ(ቄስ በላይ) ቀኖና እና አስተምህሮ አፍርሶ እንደት የክህነት ስልጣን ሊያገኝ ይችላል
Thanks, eden. I know the kind of equivalent translation hearing from ቄስ በላይ when drumbeating about it in North America, chanting ,dancing, parroting. He is nick named by most people as ፈይሳ አዱኛ just not only ቄስ በላይ:lol: My question is should not he be defrocked?