Page 1 of 1
የዕለቱ ጳጳሳት ሹመት - ከሀዲያ ከሲዳማ ከጉራጌ ከኦሮሞ ከአገው ከቅማንት ከሁሉም ነው የተሾሙት። | በየቋንቋው ሕዝቡን የሚያገለግሉ ይሾሙልን ተብሎ ሲኖዶሱ ኣልተጠየቀም ወይ?
Posted: 22 Jan 2023, 19:41
by sarcasm
Re: የዕለቱ ጳጳሳት ሹመት - ከሀዲያ ከሲዳማ ከጉራጌ ከኦሮሞ ከአገው ከቅማንት ከሁሉም ነው የተሾሙት። | በየቋንቋው ሕዝቡን የሚያገለግሉ ይሾሙልን ተብሎ ሲኖዶሱ ኣልተጠየቀም ወይ?
Posted: 22 Jan 2023, 21:54
by Horus
አንተ ሹክሻክ ወያኔ ስምህን ሞት ይጥራውና ጉራጌ አትጥራ! የጉራጌ ጳጳስ አለመኖር አይደለም፣ ያዲስ አበባን ሃገረ ስብክት የሚመሩት ጳጳስ ጉራጌ ናቸው! በጉራጌ አንድ ኦርቶዶክስ አለ! አንድ ባንዲራ አለ ! በጉራጌ አንዲት አገር አለች! እሷም ኢትዮጵያ ትባላለች!!! መንገድ የጠባህ በግ!
ያማኞቹ ክቡር ምድር ምሁር ኢየሱስ ደብረዘይት በምሁር አክሊል ጉራጌ