Page 1 of 1

እንኳን ደስ አላችሁ! የኦሮምያ የኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ነፃ ወጣች

Posted: 22 Jan 2023, 10:46
by Thomas H
በምስሉ ላይ ከሚታዩት ሳጥናኤሎች ከምትመራው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ነፃ ስለወጣችሁ እንኳን ደስ አላችሁ።

Source: Facebook

Re: እንኳን ደስ አላችሁ! የኦሮምያ የኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ነፃ ወጣች

Posted: 22 Jan 2023, 11:05
by Thomas H

Re: እንኳን ደስ አላችሁ! የኦሮምያ የኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ነፃ ወጣች

Posted: 22 Jan 2023, 11:36
by Noble Amhara
Why hate on Abune Ermias?

The hero of woldja

Re: እንኳን ደስ አላችሁ! የኦሮምያ የኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ነፃ ወጣች

Posted: 22 Jan 2023, 14:49
by Abere
ቶማስ የተምታታብህ ሰው እንደ እባክህ?
በመጀመርያ ኦሮሙማ መፈንቅለ ፓትርያርክ እየደረገበት ያለው የጎጃም፤የጎንደር ፤ የወሎ ወይም የሸዋ ክፍለሀገር ተወላጅ አይደለም።

የትግሬ ክፍለሀገር ተወላጅ የአክሱም እጨጌ ላይ ነው መፈንቅለ ፓትርያርክ እየተደረገበት ያለው። እኝህ አባት በአባይ ጸሃየ ተመርጠው እንደተሾሙ ሲነገር ሰምተናል - ከብዙ ሰዎች። አሁን ኦሮሙማ አባይ ጸሃየ እንድሞት ምክንያት ሆነ በመጨረሻ ደግሞ እኝህን ፓፓስ በቁማቸው ስልጣናቸውን በደብዳቤ ሽመልስ አብዲሳ እና አብይ አህመድ ኦሮሙማዎች እየቀሟቸው ነው። ኦሮሙማ ትግራይን እያሰቃያት ነው። የትግራይ ህዝብም ስቃይ ነው።

Re: እንኳን ደስ አላችሁ! የኦሮምያ የኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ነፃ ወጣች

Posted: 22 Jan 2023, 21:43
by Thomas H
Samson Ketema
10h
"ባለቤቱ ያጣጣለውን አሞሌ ገበያ ዋጋውን ያራክሰዋል" ይባላል። ትናንት ጁንታ ብለህ፥ ቤተክርስቲያንን ዘርፈው ሊጠፉ ነው ብለህ ክብራቸውን ገፍፈህ አራክሰህና አዋርደህ የሰደብካቸውን ፓትርያርክ ዛሬ "አንድ ፓትርያርክ ብቻ ነው ያለን" ብትል ማን ይሰማሃል?😥

Re: እንኳን ደስ አላችሁ! የኦሮምያ የኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ነፃ ወጣች

Posted: 22 Jan 2023, 21:54
by Wedi
Only 8-10% of the Gallas are Orthodox christians, Morethan 70 -80% of the Gallas are either Muslim, Waaqa or Protestant!!

የአርሲ ከንቲቫ የነበረቸው አንዲት ቄሪት የሆነ ኦርቶዶክስ ክስርቲያ ሰው ሲያነጋግራት "እኛ መስቀል ከአንገቱ ላይ የሚያደርግ ኦሮሞ አናውቅም" ነበር ያለቸው!!
"ሀጫሉ ሁንዴሳ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያ ሲቀበር አይተው ሀጫሉ ኦሮሞ ይመስለን ነበር" ነው ያሉት ኦሮሞዎቹ፣ በሌላ አባባል በአብዛኛዎቹ ኦሮሞዎች ልብ ኦርቶዶክስ ኦሮሞ የለም፣

ኦሮሞ ሆኖ ክስርቲያን የሆነው እኮ ብዛቱ ከ10% አይበልጥም፡፡ አብዛኛው ኦሮሞ የእስልምና እና የዋቄ ፌቻ/ዋቃ እምነት ተከታይ ነው፡፡ 15 ፟ 20% የሚሆነው ኦሮም ደግሞ የፕሮቴስታን እምነት ተከታይ ነው፡፡ ታዲያ እንዴት ብሎ ነው 10% የማይሞላ የኦሮሞ ክስርቲያ የኦርቶዶክስ ቤተከነትን ሙሉ ለሙሉ ለመቆጣጠር የምችለው? ማፈርያ በላቸው!!

Re: እንኳን ደስ አላችሁ! የኦሮምያ የኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ነፃ ወጣች

Posted: 22 Jan 2023, 22:47
by Thomas H

Re: እንኳን ደስ አላችሁ! የኦሮምያ የኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ነፃ ወጣች

Posted: 23 Jan 2023, 02:04
by Educator
Wedi,
You always have great substance in your comments, but you keep decorating them with derogatory word to describe and insult whole Oromo population. Remember the only problems in Ethiopian societies are the elites and hodam merchants of death and corrupt politicians. The majority of our people don't even know the bordering countries or regions of their towns and cities. Don't generalize or stereotype people. Just focus your criticism on the few hodam politicians.
Wedi wrote:
22 Jan 2023, 21:54
Only 8-10% of the Gallas are Orthodox christians, Morethan 70 -80% of the Gallas are either Muslim, Waaqa or Protestant!!

የአርሲ ከንቲቫ የነበረቸው አንዲት ቄሪት የሆነ ኦርቶዶክስ ክስርቲያ ሰው ሲያነጋግራት "እኛ መስቀል ከአንገቱ ላይ የሚያደርግ ኦሮሞ አናውቅም" ነበር ያለቸው!!
"ሀጫሉ ሁንዴሳ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያ ሲቀበር አይተው ሀጫሉ ኦሮሞ ይመስለን ነበር" ነው ያሉት ኦሮሞዎቹ፣ በሌላ አባባል በአብዛኛዎቹ ኦሮሞዎች ልብ ኦርቶዶክስ ኦሮሞ የለም፣

ኦሮሞ ሆኖ ክስርቲያን የሆነው እኮ ብዛቱ ከ10% አይበልጥም፡፡ አብዛኛው ኦሮሞ የእስልምና እና የዋቄ ፌቻ/ዋቃ እምነት ተከታይ ነው፡፡ 15 ፟ 20% የሚሆነው ኦሮም ደግሞ የፕሮቴስታን እምነት ተከታይ ነው፡፡ ታዲያ እንዴት ብሎ ነው 10% የማይሞላ የኦሮሞ ክስርቲያ የኦርቶዶክስ ቤተከነትን ሙሉ ለሙሉ ለመቆጣጠር የምችለው? ማፈርያ በላቸው!!

Re: እንኳን ደስ አላችሁ! የኦሮምያ የኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ነፃ ወጣች

Posted: 23 Jan 2023, 10:57
by Thomas H
Please wait, video is loading...

Re: እንኳን ደስ አላችሁ! የኦሮምያ የኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ነፃ ወጣች

Posted: 23 Jan 2023, 22:35
by Thomas H
Please wait, video is loading...