ለመሆኑ በዛሬው እለት በአብይ አህመድ እና በዳንኤል ክስረት የሀገረ ኦሮሚያ "ፓትርያርክ" ሆነው የተሾሙት አቡነ ሳዊሮስ ማናቸው ?
Posted: 22 Jan 2023, 10:24
ለመሆኑ በዛሬው እለት በአብይ አህመድ እና በዳንኤል ክስረት የሀገረ ኦሮሚያ "ፓትርያርክ" ሆነው የተሾሙት አቡነ ሳዊሮስ ማናቸው ?
አቡነ ሳዊሮስ አቡን ተብለው ከመጠራታጣቸው በፊት ዲያቆን አካለ ወልድ ሞገስ ተብለው ይጠሩ ነበር፡፡ የቀድሞው ዲያቆን አካለ ወልድ ሞገስ የአሁኑ አቡነ ሳዊሮስ "ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ሳዊሮስ ፓትሪያሪክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኦሮምያ" በምስካየ ኅዙናን ገዳም ሲያገለግሉ በምንኩስና እያሉ ከቀኖና ቤተክርስቲያን ውጪ ልጅ የወለዱ ሲሆን እዚያው ወንድማቸው ዲያቆን ግርማ ሞገስ የተባለ የሚያሳድገው ከእሳቸው የተወለደ ልጅ አላቸው ስሙም ግርማ አካለወልድ ይባላል፡፡ እዚያው ምስካየ ሕዙናን ት/ቤት ተማሪ ነበር። ከዚህ በተጨማሪም ዲያቆን አካለ ወልድ ሞገስ በሠበታ ጌቴ ሰማኒ የሴቶች ገዳም የምትኖር አገር ቤት በሚኖረው አበበ ሞገስ በሚባለው ወንድማቸው ስም የምትጠራ “የትናዬት” የምትባል ልጅም አላቸው፡፡ የዚህች ልጅ እናት አሁን አቃቂ የምትኖር ሲሆን ግሮሠሪ አላት፡፡ አባ ሣዊሮስ ቦረና በነበሩ ጊዜ የቤት አስቤዛ በገፍ እንደሚያመጡላት የዓይን እማኞች ይመሠክራሉ፡፡
ባጭሩ በዛሬው እለት በአብይ አህመድ እና በዳንኤል ክስረት የሀገረ ኦሮሚያ "ፓትርያርክ" ሆነው የተሾሙት አቡነ ሳዊሮስ "ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ሳዊሮስ ፓትሪያሪክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኦሮምያ" እኒህ ናቸው!!

Please wait, video is loading...