በነገራችን ላይ ይሄ በፎቶው ላይ የምታዩት ልጅ የአቡነ ሳዊሮስ ልጃቸው ነው ግሩም አካለወልድ ይባላል። አቡነ ሳዊሮስ ጳጳስ ከመሆናቸው በፊት ቄስ አካለወልድ ነበር የሚባሉት። ግሩም የፌስቡክ ጓደኛዬ ነበር ያኔ የኦሮሚያ ቤተክህነት ብለው አቡነ ሳዊሮስ ሲበጠብጡ ለግሩም ለምን አባትህን ተው አትላቸውም ስለው አኩርፎ ነው ብሎክ ያደረገኝ። በአሁን ሰአት ልጃቸውን ኬንያ ልከውት እዛ ነው ያለው
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...