Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10183
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 21 Jan 2023, 21:38
የትግራይ ህዝብ በቃን ህወሓት እያለ ነው!!!
የትግራይ ህዝብ በየኣካባቢው በቃ ህወሓት እንዳትመጡብን ኣንፈልጋቹም ማለት ጀምሯል።
ኣዎ ገና ወደ ፍርድ ይቀርባሉ ህዝብ ኣይለቃቹም።
የንግግሩ ዝርዝር በኣማርኛ
<< እናንተ በፎቅ ላይ ፎቅ፣ በመኪና ላይ መኪና ለመጨመር እኛ ልጆቻችን ጨረስን። ከጥቅማችሁ ጉዳታችሁ ስለሚያመዝን በቃ እንዳትመጡብን። >>