ትሪክን ተመርኩዞ ያልቀጠለ ኣገር፣ ይኸው በሃሰት ፕሮፖጋንዳ ትውልድን እየጨረሰ፣ ኣገርን ዕያጠፋ ይሄዳል፥
ጃዋርም ፣ ነጻውጪዎች፣ ኣንዳንድ የተሸወደውዔርትራኖችም የቅኝ ገዦችንና የነ ግብፅን ፍላጎት ዕያሟሉ ዕየሄዱ ሲሆን። በዘርና ክልል የተተበተበው ባሁኑ ጊዜ ኢትዮዽያን ዕየረሱ በክልላቸው ፍቅር ወድቀዋል።
ታሪክን መጀመር ያሚፈልጉት ከራሳቸው ነው። ዐፄ ሚኒሊክና ሃይለስላሤ ቅኝ ገዢዎችን ኣሸንፈው ኢትዮዽያን ለትውልዱ ትተው ስለሔዱ ዕላይ የተዘረዘሩት ዕነዚህ ንጉሶችን ስምና ቦታ ዕያጠፉ ዕየሄዱ ነው ሸዋን፣ ደቡብን፣ ኦሮሞን ኣዲስ ኣበባን ዕያጠፉ ካለ ኣረንጓዴ ቢጫ ቀይ፣ ኣያታቸው የተጋደሉበትን ቦታና ኣርማ ኣጥፍተው ለኣማራ ብቻ ኣስረክቡ። ዕነዚህ ክልሎች ተተብተበው፣ ተይዘው ካለ ኢትዮጵያዊነት በዼንጤና በኣክራሪ ዕስላምነት ተተበትበዋል።
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10970
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38