Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ሰበር Halafi Mengedi's Dream come true!! ህወሓት 5 ከፍተኛ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላቱን አገደ!!

Post by Wedi » 21 Jan 2023, 12:20

ሰበር Halafi Mengedi's Dream come true!! ህወሓት 5 ከፍተኛ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላቱን አገደ!!

ሰበር!
ጥር 13/2105 (አዲስ አበባ): የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ አምስት ከፍተኛ አባላቱን አገደ

የህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ በነበረው ስብሰባ ተጠያቂነት እሰከሚረጋገጥ ፦
1. ደብረጽዮን ገብረሚካኤል
2. ፈትለወርቅ ገብረዝጊሔር
3. ጌታቸው ኣሰፋ
4. ኣለም ገብረዋህድ እና
5. ጌታቸው ረዳን ከማዕከላዊ ስራ ኣሰፈፃሚ አባልነታቸው አግዷል።

ኮሚቴው ከጥር 7 እስከ 10/2015 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ስማቸው ከላይ የተጠቀሰውን አባላቱን ከተጠያቂነት ጋር በተያያዘ አግዷል።
ማዕከላዊ ኮሚቴው ያገዳቸው በጦርነቱ ለደረሰው ኪሳራ ሁሉ ተጠያቂ እናንተ ናችሁ በሚል እንደሆነም የመረጃ ምን ጮቻችን አረጋግጠዋል።


Please wait, video is loading...