Page 1 of 1

ባንዲራ የሌለው የኦሮሙማ ተረኛ!

Posted: 21 Jan 2023, 02:12
by Horus
የኢትዮጵያ ማፈሪያዎች !

Re: ባንዲራ የሌለው የኦሮሙማ ተረኛ!

Posted: 21 Jan 2023, 02:18
by Horus

Re: ባንዲራ የሌለው የኦሮሙማ ተረኛ!

Posted: 21 Jan 2023, 02:40
by Horus
ጎንደሬው! ኢትዮጵያን የነካ አይኔን ነካ!
በርግጠኝነት ሞት የማይፈራ ጅግና ደሞ እጅግ ደግ ሕዝብ !!!

Re: ባንዲራ የሌለው የኦሮሙማ ተረኛ!

Posted: 21 Jan 2023, 02:43
by Noble Amhara

Re: ባንዲራ የሌለው የኦሮሙማ ተረኛ!

Posted: 21 Jan 2023, 17:27
by Union
Tewahido Brother Horus, thank you!

በተዋህዶ እምነት ነፃ የወጣንበት ቀን ነውና። እንኳን ደስ ያለህ!

የኢትዮጵያ ህዝብም ነፃነቱን ያወጀበት ሳምንት በመሆኑ እንኳን ደስ አለን። የነፃነት ምልክታችን ሰንደቅ አላማችንም ከፍ ብሏ በመላው ኢትዮጵያ ውላለች!!

ምልክት አንድ በል!
ብልፅግና ከመናድ በፊት ምልክት ሁለት በቅርብ እናያለን!!
Horus wrote:
21 Jan 2023, 02:40
ጎንደሬው! ኢትዮጵያን የነካ አይኔን ነካ!
በርግጠኝነት ሞት የማይፈራ ጅግና ደሞ እጅግ ደግ ሕዝብ !!!

Re: ባንዲራ የሌለው የኦሮሙማ ተረኛ!

Posted: 21 Jan 2023, 17:50
by Abere
Would be interesting to see how it was celebrated in Nekemt, Asela, and Goba. I heard the Tigres in Mekelle carried the legitimate tricolor Ethiopian flag, not the TPLF, not the one with the big Ambasha.

Re: ባንዲራ የሌለው የኦሮሙማ ተረኛ!

Posted: 21 Jan 2023, 18:06
by Union
I know the priests in Tigray had on our colors all over their custom and closings but I am not sure if they yet waved the flag at all.

የቆጡን አወርድ ብላ ሆኖበት ነገሩ ህውሀት ለምን ሰንደቁን ለበሳቹ የማለት ሞራል ላይ እንኳን አይደለችም ያለቸው። አይ የእግዚያቤር ስራ!!!
Abere wrote:
21 Jan 2023, 17:50
Would be interesting to see how it was celebrated in Nekemt, Asela, and Goba. I heard the Tigres in Mekelle carried the legitimate tricolor Ethiopian flag, not the TPLF, not the one with the big Ambasha.

Re: ባንዲራ የሌለው የኦሮሙማ ተረኛ!

Posted: 21 Jan 2023, 19:08
by Wedi
ይህ ጎንደር ወይም አዲስ አበባ እንዳይመስልህ። በሙስጠፌ ክልል ጅጅጋ ከተማ ነው። I salute you ሙስጠፌ!!
:!:
Please wait, video is loading...

Re: ባንዲራ የሌለው የኦሮሙማ ተረኛ!

Posted: 21 Jan 2023, 22:27
by sun
Horus wrote:
21 Jan 2023, 02:12
የኢትዮጵያ ማፈሪያዎች !

Whorear$$ the lunatic pathological liar b!tch, :P

Paranoid certified liar, just mind your own stinky business rather than whistling non stop day and night through your contaminated dirty back and front holes about other people's businesses.

To achieve that you need to get baptized with yellow water being provided by the holy dog herein under. Okay? Okay!!
:lol: :lol:

Re: ባንዲራ የሌለው የኦሮሙማ ተረኛ!

Posted: 22 Jan 2023, 01:30
by Selam/

Re: ባንዲራ የሌለው የኦሮሙማ ተረኛ!

Posted: 22 Jan 2023, 01:50
by Horus
union,
እንኳን አብሮ ደስ አለን!

ስለ ባንዲራው ካነሳህ አይቀር ለምን ባንዲራ የሌለው የኦሮሞ ተረኛ እንዳልኩ ልንገርህ። ዲክታተር አቢይና የኦሮሞ ባለግዜዎቹ የወያኔ ትግሬ አገዛዝ በባንዲራው ቶስ መውደቃቸውን ረስተው እነዚህም የዘመኑ ጂሎች የባንዲራው ምስጢርና ሃይል ሳይገባቸው አለ ። የፔንታግራሙ ባንዲራ የትግሬ ወያኔ ሃሳብና ምልክት እንጂ የኦሮሞ ሃሳብና ምልክት አይደለም ። ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ ሲሆን ባንዲራ አለው፤ እሱም አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ነው ። ኦሮሞ ሌላ ነገር ሲሆን ባንዲራ የለውም ። ትላንት ያ ሁሉ ሚሊዮን ሕዝብ ሲሰለፍ አንድ ሰው እንኳ ያንን የወያኔ ባንዲራ እንደ ራሱ ምልክት ይዞ አለወጣም ። ይህ የሚያሳየው ያቢይ ኦሮሙማ ከወዲሁ የትህነግ ጽዋ እየቀመሰ መሆኑን ነው። በኢትዮጵያ አንድ ባንዲራ አለ እሱም ልሙጥ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ነው! በቃ!

Re: ባንዲራ የሌለው የኦሮሙማ ተረኛ!

Posted: 22 Jan 2023, 02:12
by Selam/
ልጅ ፀሀይ - ምኑ ነው ውሸት? ለምን ምክንያትህን አቅርበህ የሳትነው ነገር ካለ በግልፅ አታስተምረንም? አብዛኛው ኦሮሙማ፣ በሸኔ ቆፈን ተጨምድዶ ነው ያለው። ያሉት ክርስቲያኖችም አይደለም ጥምቀት፣ የመኖር ዋስትናም የላቸውም። ባንዲራውንማ ተወው። የሰው ጭንቅላት እንጨት ላይ ሰክተህ አደባባይ መውጣት ይቀላል።

የኦነግ ሸኔን አረመኔንት መንግስት እራሱ በኢቲቪ ሲያሰራጨው ነበር። በፊት በወያኔ ሲያመካኙ አምነን ተቀበልን። ግን አሁን ትህነግ አፈር በልታም፣ ኦሮሚያ ደም ለጣዖት እየገበረች ነው፣ ሰላማዊ ዜጎችን እያፈናቀለች ነው፣ የታፈኑትንም ልጃገረዶች ዋጥ ስልቅጥ እንዳረገች ነው። የሀፍረተ-ቢስነታችሁ ብዛት፣ ድንገት ማርሽ ለወጣችሁና ከወያኔ ጭንቅላት ወደ ፋኖ አናት ላይ ወጣችሁ። ወዳጄ - በጣም ሼም ነው። የኢትዮዽያ እናቶች እምባ ደግሞ ሀይለኛ ነው። በምታውቀው ሀይማኖት ንሰሐ ግባ፣ የውሻና የአለሌ አህያ ምስል ከምትለጥፍ።

sun wrote:
21 Jan 2023, 22:27
Horus wrote:
21 Jan 2023, 02:12
የኢትዮጵያ ማፈሪያዎች !

Whorear$$ the lunatic pathological liar b!tch, :P

Paranoid certified liar, just mind your own stinky business rather than whistling non stop day and night through your contaminated dirty back and front holes about other people's businesses.

To achieve that you need to get baptized with yellow water being provided by the holy dog herein under. Okay? Okay!!
:lol: :lol:

Re: ባንዲራ የሌለው የኦሮሙማ ተረኛ!

Posted: 22 Jan 2023, 02:35
by Selam/
ይኸ ባሌ ጎባ ነው - ባንዲራው በፖሊስ ግፊት መሆኑ ያስታውቃል።

Horus wrote:
22 Jan 2023, 01:50
union,
እንኳን አብሮ ደስ አለን!

ስለ ባንዲራው ካነሳህ አይቀር ለምን ባንዲራ የሌለው የኦሮሞ ተረኛ እንዳልኩ ልንገርህ። ዲክታተር አቢይና የኦሮሞ ባለግዜዎቹ የወያኔ ትግሬ አገዛዝ በባንዲራው ቶስ መውደቃቸውን ረስተው እነዚህም የዘመኑ ጂሎች የባንዲራው ምስጢርና ሃይል ሳይገባቸው አለ ። የፔንታግራሙ ባንዲራ የትግሬ ወያኔ ሃሳብና ምልክት እንጂ የኦሮሞ ሃሳብና ምልክት አይደለም ። ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ ሲሆን ባንዲራ አለው፤ እሱም አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ነው ። ኦሮሞ ሌላ ነገር ሲሆን ባንዲራ የለውም ። ትላንት ያ ሁሉ ሚሊዮን ሕዝብ ሲሰለፍ አንድ ሰው እንኳ ያንን የወያኔ ባንዲራ እንደ ራሱ ምልክት ይዞ አለወጣም ። ይህ የሚያሳየው ያቢይ ኦሮሙማ ከወዲሁ የትህነግ ጽዋ እየቀመሰ መሆኑን ነው። በኢትዮጵያ አንድ ባንዲራ አለ እሱም ልሙጥ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ነው! በቃ!

Re: ባንዲራ የሌለው የኦሮሙማ ተረኛ!

Posted: 22 Jan 2023, 02:55
by Horus
Selam/ wrote:
22 Jan 2023, 02:35

ሰላም፣
ቀድሞ ነገር ባሌ ጎባ ይህን ሁሉ ኦርቶዶክስ መኖሩ አስገራሚ ነው! እንደምታየው እዚያ ያለው የአቢይ ቀጄላ ፖሊሲ ነው ! ምንም አይነት ባንዲራ አታይም! በኦርቶዶክስ ልብ ውስጥ የተኛው ባንዲራ እንዳለ አይደለም ኢትዮጵያዊ ሰው የሆረስ ውሻ ያውቀዋል ! ኦሮሙማ denial syndrome ላይ ናቸው! Facts denied don't cease to exist!

Re: ባንዲራ የሌለው የኦሮሙማ ተረኛ!

Posted: 22 Jan 2023, 05:07
by TGAA
Wedi wrote:
21 Jan 2023, 19:08
ይህ ጎንደር ወይም አዲስ አበባ እንዳይመስልህ። በሙስጠፌ ክልል ጅጅጋ ከተማ ነው። I salute you ሙስጠፌ!!
:!:
Please wait, video is loading...
HATS OFF TO Mustefe! 👏

Re: ባንዲራ የሌለው የኦሮሙማ ተረኛ!

Posted: 22 Jan 2023, 10:27
by Selam/
ኦርቶዶክስማ እይደለም ባሌ ጎባ፣ አቡዳቢም ሞልቷል። ግን ከኦሮሙማ ይበልጥ አረብ ሃገር ነፃነት አላቸው። ያም ማለት ሲከፋ ተሸማቀው ይኖራሉ፣ ሻል ካለ ደግሞ ከእናታቸው አፈንግጠውና በኦነግ ሸኔ ቀለም ተቀብተውና ተበርዘው ፈጣሪን ያመልካሉ። ባጭሩ ኦሮሙማ ኢትዮዽያን ከፍ ለሚያደርጉ ማንኛውም አይነት እምነቶችና አስተሳሰቦች እሳትና ጉላክ ሆናለች ማለት ነው። ግን ሃሳብና እምነት በጉልበት አይጠፋም። እንደዛ ባይሆን ኖሮ ኮሙኒዝም ኦርቶዶክስን በመቶ ዓመት ጫና ከምስራቅ አውሮፓ ሰርዞና ደልዞ ባጠፋው ነበር። በኦነግ ሸኔ ኋላ ቀር የሚሊሺያ አስተዳደር የበለጠ የሚጎዳው ራሱ የኦሮሙማ መሰረት ነው።
Horus wrote:
22 Jan 2023, 02:55
Selam/ wrote:
22 Jan 2023, 02:35
ይኸ ባሌ ጎባ ነው - ባንዲራው በፖሊስ ግፊት መሆኑ ያስታውቃል።

Horus wrote:
22 Jan 2023, 01:50
union,
እንኳን አብሮ ደስ አለን!

ስለ ባንዲራው ካነሳህ አይቀር ለምን ባንዲራ የሌለው የኦሮሞ ተረኛ እንዳልኩ ልንገርህ። ዲክታተር አቢይና የኦሮሞ ባለግዜዎቹ የወያኔ ትግሬ አገዛዝ በባንዲራው ቶስ መውደቃቸውን ረስተው እነዚህም የዘመኑ ጂሎች የባንዲራው ምስጢርና ሃይል ሳይገባቸው አለ ። የፔንታግራሙ ባንዲራ የትግሬ ወያኔ ሃሳብና ምልክት እንጂ የኦሮሞ ሃሳብና ምልክት አይደለም ። ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ ሲሆን ባንዲራ አለው፤ እሱም አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ነው ። ኦሮሞ ሌላ ነገር ሲሆን ባንዲራ የለውም ። ትላንት ያ ሁሉ ሚሊዮን ሕዝብ ሲሰለፍ አንድ ሰው እንኳ ያንን የወያኔ ባንዲራ እንደ ራሱ ምልክት ይዞ አለወጣም ። ይህ የሚያሳየው ያቢይ ኦሮሙማ ከወዲሁ የትህነግ ጽዋ እየቀመሰ መሆኑን ነው። በኢትዮጵያ አንድ ባንዲራ አለ እሱም ልሙጥ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ነው! በቃ!
ሰላም፣
ቀድሞ ነገር ባሌ ጎባ ይህን ሁሉ ኦርቶዶክስ መኖሩ አስገራሚ ነው! እንደምታየው እዚያ ያለው የአቢይ ቀጄላ ፖሊሲ ነው ! ምንም አይነት ባንዲራ አታይም! በኦርቶዶክስ ልብ ውስጥ የተኛው ባንዲራ እንዳለ አይደለም ኢትዮጵያዊ ሰው የሆረስ ውሻ ያውቀዋል ! ኦሮሙማ denial syndrome ላይ ናቸው! Facts denied don't cease to exist!

Re: ባንዲራ የሌለው የኦሮሙማ ተረኛ!

Posted: 22 Jan 2023, 14:58
by DefendTheTruth
Horus wrote:
22 Jan 2023, 01:50
union,
እንኳን አብሮ ደስ አለን!

ስለ ባንዲራው ካነሳህ አይቀር ለምን ባንዲራ የሌለው የኦሮሞ ተረኛ እንዳልኩ ልንገርህ። ዲክታተር አቢይና የኦሮሞ ባለግዜዎቹ የወያኔ ትግሬ አገዛዝ በባንዲራው ቶስ መውደቃቸውን ረስተው እነዚህም የዘመኑ ጂሎች የባንዲራው ምስጢርና ሃይል ሳይገባቸው አለ ። የፔንታግራሙ ባንዲራ የትግሬ ወያኔ ሃሳብና ምልክት እንጂ የኦሮሞ ሃሳብና ምልክት አይደለም ። ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ ሲሆን ባንዲራ አለው፤ እሱም አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ነው ። ኦሮሞ ሌላ ነገር ሲሆን ባንዲራ የለውም ። ትላንት ያ ሁሉ ሚሊዮን ሕዝብ ሲሰለፍ አንድ ሰው እንኳ ያንን የወያኔ ባንዲራ እንደ ራሱ ምልክት ይዞ አለወጣም ። ይህ የሚያሳየው ያቢይ ኦሮሙማ ከወዲሁ የትህነግ ጽዋ እየቀመሰ መሆኑን ነው። በኢትዮጵያ አንድ ባንዲራ አለ እሱም ልሙጥ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ነው! በቃ!
Just another ቦርጫ.

ኢትዮጵያ የሰራላትን ትታ ዕድሜዉን ሙሉ ቁጭ ብሎ ወሬ የሚያሳልጣዉን ልጁኣ ከኣደረገች፣ ብዙ ነገር ይቀራታል።

ቁጭ ብለህ ወሬህን ኣሳልጥ ብቻ!

Re: ባንዲራ የሌለው የኦሮሙማ ተረኛ!

Posted: 21 Mar 2026, 07:22
by Selam/
አጭበርባሪው ጭልፊቱ!