Page 1 of 1

ከሃይማኖታዌው በዓል ውጪ ያለው የሰርከስ ትዕይንትና UNESCO/Touristm ጉራማይሌ አይመቸኝም።

Posted: 19 Jan 2023, 06:27
by Selam/
በዓሉ ከሃይማኖታዊ ወደ ዓለማዊ እንዳይሄድ እሰጋለሁ።