Page 1 of 1

ወለተማሪያም!

Posted: 19 Jan 2023, 02:31
by Horus

Re: ወለተማሪያም!

Posted: 19 Jan 2023, 02:41
by Horus

Re: ወለተማሪያም!

Posted: 19 Jan 2023, 15:12
by Naga Tuma
ሆረስ፥

ሰሞኑን አዲስ ርእስ ለመጀመር ሰንበትኩ።

ያሰብኩኝ ርእስ በክፍለማርያም እና ገብረማርያም፣ ሀይለመስቀል እና ገብረመስቀል፣ ሀይለስላሴ እና ገብረስላሴ መካከል ምን ልዩነት ኣለ ነዉ።

ይህን ርእስ ሳነብ ደግሞ በእከሌ እና ወለተ መካከል ምን ልዩነት ኣለ ኣልኩኝ። እከሌ ስለሆነች ነዉ ወይስ ወለተ ስለሆነች ነዉ? ወለተ፣ ገብረማርያም፣ ገብረመስቀል፣ ገብረስላሴ፣ ገብረክርስቶስን፣ እና የመሳሰሉትን ስሞች ማዉጣት ከተጀመረ ቆይቷል። ኣስፈላጊ ነበሩ? ማዉጣቱ እየቀጠለ ነዉ?

Re: ወለተማሪያም!

Posted: 19 Jan 2023, 15:30
by Horus
Naga Tuma wrote:
19 Jan 2023, 15:12
ሆረስ፥

ሰሞኑን አዲስ ርእስ ለመጀመር ሰንበትኩ።

ያሰብኩኝ ርእስ በክፍለማርያም እና ገብረማርያም፣ ሀይለመስቀል እና ገብረመስቀል፣ ሀይለስላሴ እና ገብረስላሴ መካከል ምን ልዩነት ኣለ ነዉ።

ይህን ርእስ ሳነብ ደግሞ በእከሌ እና ወለተ መካከል ምን ልዩነት ኣለ ኣልኩኝ። እከሌ ስለሆነች ነዉ ወይስ ወለተ ስለሆነች ነዉ? ወለተ፣ ገብረማርያም፣ ገብረመስቀል፣ ገብረስላሴ፣ ገብረክርስቶስን፣ እና የመሳሰሉትን ስሞች ማዉጣት ከተጀመረ ቆይቷል። ኣስፈላጊ ነበሩ? ማዉጣቱ እየቀጠለ ነዉ?
ናጋ ቱማ፣ የራስህ ስም ምን ማለት ነው? ለምንድን ነው ናጋ ቱማ የተባልከው?

Re: ወለተማሪያም!

Posted: 19 Jan 2023, 17:16
by Naga Tuma
ነጋ ቱማ ኣልኩኝ እንጂ ኣልተባልኩም። ሶስት ትርጉሞች ኣሉት።