Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42814
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኢዜማና ብልጽግን በጉራጌ ጥያቄ ላይ ተፋጥተዋል! ተወጥረዋል

Post by Horus » 19 Jan 2023, 02:20

የዲክታተሩ መጽሃፍ በጉራጌ ምድር በደምብ እየተፈተነ ነው! የዲክታተሩ ዲክቴሽን በጉራጌ ላይ አልሰራም!አይሰራም! አቢይ በዚህ ከቀጠለ ብልጽግና የሚባል ፓርቲ በጉራጌ አይኖርም! ኢዜማ የጉራጌ አባላቶቹ በአቢይ ቶርቸር አድራጊዎች ጀርባቸው እስከ ሚተላ እየተገረፉ ነው! ስለሆነም ኢዜማ ከጉራጌ ሕዝብ ብቻ ሳይሆን ከመላው የደቡብ ሕዝብ ጋር ያለው አቋምና ቁመና በጉራጌ ጥያቄ እየተፈተነ ነው! ይህም ስለሆነ ነው በጉራጌ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎች የጋራ ጉባኤ አድርገው የቃል ኪዳን ሰነድ የፈረሙት! ጉራጌ በራሱ ያገር ሴራና ሕግ የሚተዳደር ራስ ገዝ ሕዝብ ነው! ፓርቲዎች በጉራጌ ፋይዳ መሆን ከፈለጉ ታች ወርደው ሕዝቡ ጋራ መነጋገር ብቻ ነው ያላቸው አማራጭ! ይህን ማድረግ ካልቻሉ ወይም ካልፈለጉ ክልሉን ለቀው መሄድ ነው ! ጉራጌ የማንም ዲክታተር ፓርቲ መጫወቻ ሕዝብ አይደለምና !!!