የዲክታተሩ መጽሃፍ፤ የኦሮሞ ተረኞች መታመስ ስለ ሥልጣን ወይስ ስለ ገንዘብ?
Posted: 18 Jan 2023, 08:25
በአንደኛ ደረጃ ስለ ሥልጣን ነው ።
ኦሮሞ በቁጥር 40 ሚሊዮን ነኝ ይበል እንጂ በፖለቲካ መሪነት ልክ እንደ ትግሬ ነው። ትግሬ 50 አመት ተዋግቶ መልሰ ዜናዊ የሚባል አንድ ይህ ነው የሚባል መሪ ብቻ ነው የፈጠረው። እሱ ሲሞት ትግሬ ከሥልጣን ተባረረ ። ልክ እንደ ትግሬ ዛሬ ከአቢይ አህመድ ሌላ የኢትዮጵያ መሪ፣ የኢትዮጵያ ጠ/ሚ ሆነ ፕሬዚዳንት መሆን የሚችል ሌላ ኦሮሞ የለም ። አንዳንድ እንደ ለማ መገርሳ፣ ታከለ ኡማ ፣ ባጫ ደበሌ የመሳሰሉ አንገታቸውን ወደ ኢትዮጵያ ብሄራዊ ፖለቲካ መሪነት ከፍ ማድረግ ሲቃጣቸው ዲክታተሩ ባስቸኳይ ከፖለቲካው ሜዳ ያባርራቸዋል። አዳነች አቤቤ አይደለም የኢትዮጵያ መሪ መስቀል አደባባይ የሚያዳምጣት ኢትዮጵያዊ የለም።
ስለሆነም ዲክታተሩ በሚቀትለው ምርጫ ሊፎካከሩት የሚያስቡ ተረኛ ኦሮሞችን እያባረረ ነው ፤ ብቸኛው ተረኛ ዲክታተሩ ሰልሆነ ። ከሚፎካከሩት መሃል በኩዴታ ሊያነሱት የሚችሉትን ጭምር ያባርራል ። ይህ ብቻ አይደለም፣ ከነሸኔና ሌሎች ኦሮሞች ጃዋሮች፣ ኦሊጋርኮች ጋር ድርድር፣ ቅንጅት ፈጥሮ ወደ 4 ኪሎ ጠጋ ማለት የሚፈልግ ኦሮሞ ተረኛ ሁሉ ተራ በተራ ይባረራል! ዛሬ የምናየው ይህ ነው ። የዲክታተር አቢይ እለት ተለት ሥራ ማንኛውም ተረኛ ወደ ስልጣኑ ዝር እንዳይል ነው ።
ሁለተኛው መታመስ ስለ ገንዘብ ነው ።
ይህ የገንዘብ ጉዳይ መሬት፣ ቀረጥ፣ ብድር፣ ማዕድን ፣ እርዳታ ያካትታል። ዲክታተር አቢይ ብዙ ብዙ ገንዘብ ይፈልጋል። የራሱ ለራሱ ሌጋሲ ስምና ዝና የሚገነባቸው የትሪሊዮን ብሮች ወጪ አለበት ። ቁልፍ ደጋፊዎቹን ሴኩሪቲ፣ ፖሊስ፣ ወታደር፣ ቢሮ ከበርቴዎችና ኦሊጋርኪ ባለሃብቶችን ፣ተጽኖ ፈጣሪዎችን መግዣ የትሪልዮኖች ብሮች ወጪ አለበት ። በዚህ ላይ እንደ አሸን የፈሉት የተረኛ ኦሮሞ ስልጣን ፈላጊዎችና ሃብት አሸጋጋሪዎች (ዌልዝ ትራንስፈርስ) ልክ እጅግ እጅግ እልፍ ከመሆናቸው የተነሳ ከትግሬ ተረኞች በጣም የተለዩ ናቸው፣ ብዙ ብዙ ናቸው ። ገንዘቡ፣ ሙስናው ፣ ሌብነቱ አይዳረስም!! ይህ ለምሳሌ ታከለ ቤት ሲሰርቅ የአቢይ ችግር የሆነው ፤ ታከለ ማዕድን ሲሰርቅ የአቢይ ችግር የሆነው፣ ወዘተ።
በነዚህ ሁለት የሥልጣንና የገንዘብ ክፍፍል ባለፈ የሸዋ ኦሮሞ፣ የወለጋ ኦሮሞ፣ ሙስሊም ኦሮሞ፣ ጴንጤ ኦሮሞ፣ አርሲ እያለ የውስጥ ሽኩቻቸው አለ። ያ ብቻ አይደለም። አሜሪካ ቻይናና ሩሲያ ን ከኢትዮጵያ ለማባረር የማይፈነቅለው ድንጋይ፣ የማይመለምለው የኦሮሞ ሰላይ የለም ። ታከለ ኡማ አቢይን የኦጋዴን ዘይት ነገር ካሜሪካ አያይዞ መክሰሱን ልብ ይሏል ። ስለሆነም በዚህ ሁሉ የኦሮሞ መታመስ ስንት ያሜሪካ እጅ እንዳለበት ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው ።
ዞሮ ዞሮ ሥልጣን ያልያዘ ገንዘብ ስለማያገኝ ዲክታተር አቢይ አህመድ ዛሬ አይደለም በሚቀጥለው ምርጫም ሌላ አንድም ኦሮሞ ቦታውን እንዳይቀማው ከወዲሁ እያጸዳቸው ነው ። ልብ በሉ ባማራና ኦሮሞ ሥልጣን ፈላጊዎች መሃል ያለው ሌላው ትልቁ ድራማ ሳላነሳ ማለቴ ነው።