Page 1 of 1

የዲክታተሩ መጽሃፍ፤ ዲክታተር አቢይ አህመድ የሸዋ ኦሮሞና ኦርቶዶክሶችን እያጸዳ ነው

Posted: 17 Jan 2023, 16:38
by Horus
በኢትዮጵያዊነት የሚጠረጠሩ ወጣቶች እስር ቤቶችን አጥለቀለቁ ! የግፍ ዋንጫ ሲሞላ የአብዮት ጎህ ይቀዳል !! የሰሞኑ ሹም ሽር ድራማ ምን እንደ ሆነ ለማወቅ The Dictator's Handbook አንብብ!

Re: የዲክታተሩ መጽሃፍ፤ ዲክታተር አቢይ አህመድ የሸዋ ኦሮሞና ኦርቶዶክሶችን እያጸዳ ነው

Posted: 17 Jan 2023, 16:43
by Horus

Re: የዲክታተሩ መጽሃፍ፤ ዲክታተር አቢይ አህመድ የሸዋ ኦሮሞና ኦርቶዶክሶችን እያጸዳ ነው

Posted: 17 Jan 2023, 17:59
by Horus
የዲክታተሩ መጽሃፍ ውልፍ አይልም። ዲክታተሩ 3 መቆሚያዎች አሉት፣ ዋና ደጋፊ ('ዋና')፣ተጽኖ ፈጣሪ ('ጠምዛዥ') እና መራጭ በቃ! ዛሬ ላይ እየተለወጡ ያሉት 'የዋና' ቡድን አባላት ናቸው ። አንድ የዋና አባል የዲክታተሩ ታማኝ አገልጋይ የሚሆነው የሚገባውን ስልጣን፣ ብዙ ገንዘብ፣ በጣም ትንሽ ዝና እና ትንሽ ክብር እየተሰጠው ነው ። የሚባረረው በመጀምሪያ እጅግ ታማኝና አልሆንም ሲል፣ ዝናውና ክብሩ እየገዘፈ ሲመጣና የሌብነት ልኩ የዲክታተሩን ስልጣንና ዝና በጣም ሲያበላሽ ነው ። አልፎ አልፎ አንድ የዋና ቡድን አባል ችሎታው በጣም የወረደ ከሆነ መሻር ሳይሆን ሌላ ቢሮ ይሰጠዋል ። ለምሳሌ ሙፈሪያት ምሳሌ ናት!

ግን ሁልግዜ ዲክታተሩ የሚያደርገው ነገር አለ ። አንድ የዋና አባል ሲሰርቅና ሲወሰልት ዲክታተሩ እንዳላየ ሆኖ ያሳልፈዋል! ኮምፕሮማት ያደገዋል! ባራዳ ቋንቋ ማኖ ያስነካዋል ። ከዚያ ይህ ዋና አገልጋይ ውልፍ ሲል በሙስና ተዋርዶ እንዲነሳ ያደርገዋል !በቃ ይህ ነው ተራ በተራ የሚሆነው!

ችሎታ ያለውና የማይሰርቅ ፕሮፌሽናል ሰው እራሱ ነው ሁልግዜ ስራ የሚለቀው እንጂ በዲክታተሩ ተዋርዶ አይባረርም!

Re: የዲክታተሩ መጽሃፍ፤ ዲክታተር አቢይ አህመድ የሸዋ ኦሮሞና ኦርቶዶክሶችን እያጸዳ ነው

Posted: 17 Jan 2023, 18:18
by Horus
መራጭ የሚባለው 3ኛ ረድፍ ሁለት አይነት ነው ። ተራው ድምጽ ሰጭ ሕዝብ የይምሰል (የዉሸት) መራጭ ይባላል ። ዲክታተሩ ህጋዊ ነው ለማስባል እንጂ አንዳች ሃይል ያለው ባለድምጽ አይደለም ። በኢትዮጵያ ዲክታተር አቢይን ጠ/ሚ ያደረጉት የብልጽግና ፓርቲ ጥቂት አባላት ናቸው ። እነሱ ናቸው የምር መራጭ የሚባሉትና ጉቦና መደለያ የሚሰጣቸው ።

ተጽኖ ፈጣሪዎች ባብዛኛው ተቀጥረው ዲክታተሩ እንዲታወቅ፣ እንዲከበር፣ እንዲደገፍ፣ እንዲገን በሚዲያም ሆነ ሌላ መንገድ ሕዝብ የሚያነቁና የህዝብ አስተሳሰብ የሚለውጡ የሚነዱ ናቸው ፣ ከካድሬ እስከ አማኝ ያሉ አድር ባይና ተላላዎችን ያካትታል!

Re: የዲክታተሩ መጽሃፍ፤ ዲክታተር አቢይ አህመድ የሸዋ ኦሮሞና ኦርቶዶክሶችን እያጸዳ ነው

Posted: 17 Jan 2023, 22:27
by Selam/
ትልቁ በሽታ ተረኝነት ላይ ነው ያለው።

በጎሣ የተዋቀረ የተረኝነት የአስተዳደር ከማያልቅ አዙሪትና ቀውስ አይወጣም፣ መሪው መልካም አመለካከት እንኳን ቢኖረው። በዚህ አካሂዱ፣ ብልጽግና ተጋግጦና ጠውልቆ ይወድቃል ልክ እንደ ታላቅ ወንድሙ ኢህአዴግ።

Horus wrote:
17 Jan 2023, 17:59
የዲክታተሩ መጽሃፍ ውልፍ አይልም። ዲክታተሩ 3 መቆሚያዎች አሉት፣ ዋና ደጋፊ ('ዋና')፣ተጽኖ ፈጣሪ ('ጠምዛዥ') እና መራጭ በቃ! ዛሬ ላይ እየተለወጡ ያሉት 'የዋና' ቡድን አባላት ናቸው ። አንድ የዋና አባል የዲክታተሩ ታማኝ አገልጋይ የሚሆነው የሚገባውን ስልጣን፣ ብዙ ገንዘብ፣ በጣም ትንሽ ዝና እና ትንሽ ክብር እየተሰጠው ነው ። የሚባረረው በመጀምሪያ እጅግ ታማኝና አልሆንም ሲል፣ ዝናውና ክብሩ እየገዘፈ ሲመጣና የሌብነት ልኩ የዲክታተሩን ስልጣንና ዝና በጣም ሲያበላሽ ነው ። አልፎ አልፎ አንድ የዋና ቡድን አባል ችሎታው በጣም የወረደ ከሆነ መሻር ሳይሆን ሌላ ቢሮ ይሰጠዋል ። ለምሳሌ ሙፈሪያት ምሳሌ ናት!

ግን ሁልግዜ ዲክታተሩ የሚያደርገው ነገር አለ ። አንድ የዋና አባል ሲሰርቅና ሲወሰልት ዲክታተሩ እንዳላየ ሆኖ ያሳልፈዋል! ኮምፕሮማት ያደገዋል! ባራዳ ቋንቋ ማኖ ያስነካዋል ። ከዚያ ይህ ዋና አገልጋይ ውልፍ ሲል በሙስና ተዋርዶ እንዲነሳ ያደርገዋል !በቃ ይህ ነው ተራ በተራ የሚሆነው!

ችሎታ ያለውና የማይሰርቅ ፕሮፌሽናል ሰው እራሱ ነው ሁልግዜ ስራ የሚለቀው እንጂ በዲክታተሩ ተዋርዶ አይባረርም!

Re: የዲክታተሩ መጽሃፍ፤ ዲክታተር አቢይ አህመድ የሸዋ ኦሮሞና ኦርቶዶክሶችን እያጸዳ ነው

Posted: 18 Jan 2023, 01:08
by Horus
Selam/ wrote:
17 Jan 2023, 22:27
ትልቁ በሽታ ተረኝነት ላይ ነው ያለው።

በጎሣ የተዋቀረ የተረኝነት የአስተዳደር ከማያልቅ አዙሪትና ቀውስ አይወጣም፣ መሪው መልካም አመለካከት እንኳን ቢኖረው። በዚህ አካሂዱ፣ ብልጽግና ተጋግጦና ጠውልቆ ይወድቃል ልክ እንደ ታላቅ ወንድሙ ኢህአዴግ።

Horus wrote:
17 Jan 2023, 17:59
የዲክታተሩ መጽሃፍ ውልፍ አይልም። ዲክታተሩ 3 መቆሚያዎች አሉት፣ ዋና ደጋፊ ('ዋና')፣ተጽኖ ፈጣሪ ('ጠምዛዥ') እና መራጭ በቃ! ዛሬ ላይ እየተለወጡ ያሉት 'የዋና' ቡድን አባላት ናቸው ። አንድ የዋና አባል የዲክታተሩ ታማኝ አገልጋይ የሚሆነው የሚገባውን ስልጣን፣ ብዙ ገንዘብ፣ በጣም ትንሽ ዝና እና ትንሽ ክብር እየተሰጠው ነው ። የሚባረረው በመጀምሪያ እጅግ ታማኝና አልሆንም ሲል፣ ዝናውና ክብሩ እየገዘፈ ሲመጣና የሌብነት ልኩ የዲክታተሩን ስልጣንና ዝና በጣም ሲያበላሽ ነው ። አልፎ አልፎ አንድ የዋና ቡድን አባል ችሎታው በጣም የወረደ ከሆነ መሻር ሳይሆን ሌላ ቢሮ ይሰጠዋል ። ለምሳሌ ሙፈሪያት ምሳሌ ናት!

ግን ሁልግዜ ዲክታተሩ የሚያደርገው ነገር አለ ። አንድ የዋና አባል ሲሰርቅና ሲወሰልት ዲክታተሩ እንዳላየ ሆኖ ያሳልፈዋል! ኮምፕሮማት ያደገዋል! ባራዳ ቋንቋ ማኖ ያስነካዋል ። ከዚያ ይህ ዋና አገልጋይ ውልፍ ሲል በሙስና ተዋርዶ እንዲነሳ ያደርገዋል !በቃ ይህ ነው ተራ በተራ የሚሆነው!

ችሎታ ያለውና የማይሰርቅ ፕሮፌሽናል ሰው እራሱ ነው ሁልግዜ ስራ የሚለቀው እንጂ በዲክታተሩ ተዋርዶ አይባረርም!
Selam,

ስሙ ነው እንጂ አንድ ነገርኮ ነው። መሰረተ ሰፊና ዴሞክራሳዊ ወይም ተጠያቂና ተለዋዋጭ ስርዓት ካለኮ ተረኛነት ሊኖር አይችልም ። ይህ የሲሌክቶሬት የፕለቲካ ሞዴል አዲስ ነገር ይዞ ሳይሆን ሁልግዜ እናውቀው የነበረውን ነገር በዳታና በብዙ ሪሰርች የተረጋገጠ ዩኒቨርሳል ክስተት ማድረጉ ነው ። ከዚህ ቀደም ማንኛውም ፖለቲከኛን የሚነዱት ፍላጎቶች ስልጣን፣ ገንዘብ፣ ዝናና ክብር (ማንነት) እንደ ሆኑ ብዙዎቻችን የፖለቲካ ሳይንስ የተማርን ብቻ ሳይሆን በፖለቲካ ውስጥ የኖርን የምናውቀው ነገር ነበር።

ለምሳሌ አቢይ አህመድ ሚኒስትሮች፣ የክልል ፕሬዚዳንቶች፣ የከተማ ከንቲባዎች ከሙስና ምርመራ ነጻ ናቸው ያለው አቢይ የራሱን ዲክታትራዊ ስልጣን ለመከላከር እንደ ሆነ ግልጽ ያደርገዋል የዲክታተሩ ሞዴል ። ማለትም ታከለና መኣዛ የተባረሩት በመሰረቱ ሌቦች ስለሆኑ አይደለም ። አልታመንም ስላሉ፣ ወይም የሌላ ፖለቲካ ቡድን ስለያዙ ወይም አቢይን ስለገጸጹ ይመስላል፤ የዲክታተሩ መጻፍም ያንን ነው የሚለው ።

ዞሮ ዞሮ ተረኛው አቢይና ዲክታተሩ አቢይ አንድ ሰው ናቸው!