Page 1 of 1

የጉድ ክልል ትግራይ መአት ተወርቶ አያልቅም!

Posted: 17 Jan 2023, 05:50
by Hameddibewoyane
የጉድ ክልል ትግራይ ውስጥ የሚካሄደው ዝርፍያ ምን ደረጃ ላይ እንደደረሰ እስኪ ከካድሬዎቻቸው አንደበት እንስማው፤ አንድ ወጣት አክስቱን እና ልጇን ገሎ አንድ በሬዋን ሰርቆ ሲሄድ መንገድ ላይ በሬውምን እሱንም የሚያውቅ መንገደኛ ቢያገኝ እሱንም ገደለው።

Re: የጉድ ክልል ትግራይ መአት ተወርቶ አያልቅም!

Posted: 17 Jan 2023, 05:58
by Digital Weyane
ይህ የሚያሳየው በኡናታችን ትግራይ የአንድ በሬ ዋጋ ከሶስት ሰው ህይወት ዋጋ በልጧል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Re: የጉድ ክልል ትግራይ መአት ተወርቶ አያልቅም!

Posted: 17 Jan 2023, 06:00
by Hameddibewoyane
በወያኔ ቁጥጥር ስር ባሉ ከተሞች የሚካሄደው ዝርፊያ፤ አስገድዶ መድፈር እና በየቀኑ በታጣቂ ወሮበሎች የሚገደለው ሰላማዊ ሰው ብዛት፤ ህዝቡን የደም እንባን እያስነባው ይገኛል

ትርጉም: ባለፈው ሰው ወደ ኤርፖርት ልናደርስ እየሄድን፣ በዚህ መንገድ እንዳታልፍ መኪናህን ይሰብሩብሃል አለኝ አንድ መስታወቱን ያረገፉለት ባለ መኪና፣ አስቁመው በግድ ኣሳፍረን በማለት የሚያስፈራሩና የሚዘርፉ የታጠቁ ወረበሎች አሉ አለኝ።

በየቀኑ ሰዎች በጨቤና በጥይት ተመተው እየሞቱ ነው፣ በደንብ የተደራጁ መኪና የያዙ ታጣቂዎች ናቸው ወደ መኖሪያ ቤትህ የሚመጡት፣ የፍርድ ቤት ማዘዣ ወረቀት ሳይቀር አሰርተው ሕጋዊ መስለው ለመዘረፍ ይመጣሉ።

Re: የጉድ ክልል ትግራይ መአት ተወርቶ አያልቅም!

Posted: 17 Jan 2023, 06:33
by pushkin
:mrgreen: :lol: :lol: :lol: :mrgreen:
Hameddibewoyane wrote:
17 Jan 2023, 05:50
የጉድ ክልል ትግራይ ውስጥ የሚካሄደው ዝርፍያ ምን ደረጃ ላይ እንደደረሰ እስኪ ከካድሬዎቻቸው አንደበት እንስማው፤ አንድ ወጣት አክስቱን እና ልጇን ገሎ አንድ በሬዋን ሰርቆ ሲሄድ መንገድ ላይ በሬውምን እሱንም የሚያውቅ መንገደኛ ቢያገኝ እሱንም ገደለው።

Re: የጉድ ክልል ትግራይ መአት ተወርቶ አያልቅም!

Posted: 17 Jan 2023, 10:59
by Kuasmeda
:lol: :lol: :lol: :lol:
pushkin wrote:
17 Jan 2023, 06:33
:mrgreen: :lol: :lol: :lol: :mrgreen:
Hameddibewoyane wrote:
17 Jan 2023, 05:50
የጉድ ክልል ትግራይ ውስጥ የሚካሄደው ዝርፍያ ምን ደረጃ ላይ እንደደረሰ እስኪ ከካድሬዎቻቸው አንደበት እንስማው፤ አንድ ወጣት አክስቱን እና ልጇን ገሎ አንድ በሬዋን ሰርቆ ሲሄድ መንገድ ላይ በሬውምን እሱንም የሚያውቅ መንገደኛ ቢያገኝ እሱንም ገደለው።

Re: የጉድ ክልል ትግራይ መአት ተወርቶ አያልቅም!

Posted: 17 Jan 2023, 12:59
by Abdisa
:shock: :shock: :shock:
The agame man accused of murdering his aunt, her son and a passerby, can claim he didn't like the color of their eyes to justify his actions. It was inevitable that the TPLF terrorists would turn against their own people when they suffer a devastating military defeat on the battlefield.

Re: የጉድ ክልል ትግራይ መአት ተወርቶ አያልቅም!

Posted: 17 Jan 2023, 15:31
by Digital Weyane
ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Re: የጉድ ክልል ትግራይ መአት ተወርቶ አያልቅም!

Posted: 17 Jan 2023, 15:47
by Ejersa
:shock: :shock: :shock: :shock: :shock:
Hameddibewoyane wrote:
17 Jan 2023, 05:50
የጉድ ክልል ትግራይ ውስጥ የሚካሄደው ዝርፍያ ምን ደረጃ ላይ እንደደረሰ እስኪ ከካድሬዎቻቸው አንደበት እንስማው፤ አንድ ወጣት አክስቱን እና ልጇን ገሎ አንድ በሬዋን ሰርቆ ሲሄድ መንገድ ላይ በሬውምን እሱንም የሚያውቅ መንገደኛ ቢያገኝ እሱንም ገደለው።

Re: የጉድ ክልል ትግራይ መአት ተወርቶ አያልቅም!

Posted: 17 Jan 2023, 16:03
by Abe Abraham
Poor Halafi Mengedi telekimu. :shock: :shock:

Re: የጉድ ክልል ትግራይ መአት ተወርቶ አያልቅም!

Posted: 18 Jan 2023, 03:10
by Digital Weyane
ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Re: የጉድ ክልል ትግራይ መአት ተወርቶ አያልቅም!

Posted: 18 Jan 2023, 04:18
by pushkin
Hameddibewoyane wrote:
17 Jan 2023, 05:50
የጉድ ክልል ትግራይ ውስጥ የሚካሄደው ዝርፍያ ምን ደረጃ ላይ እንደደረሰ እስኪ ከካድሬዎቻቸው አንደበት እንስማው፤ አንድ ወጣት አክስቱን እና ልጇን ገሎ አንድ በሬዋን ሰርቆ ሲሄድ መንገድ ላይ በሬውምን እሱንም የሚያውቅ መንገደኛ ቢያገኝ እሱንም ገደለው።

Re: የጉድ ክልል ትግራይ መአት ተወርቶ አያልቅም!

Posted: 18 Jan 2023, 04:38
by Zmeselo
ግብረ-ሽበራዊት ጉጅለ ህወሓት💀 ኣብቲ እተመሓድሮ ዘላ 30% መሬት ትግራይ፣ ቅትለት፡ ራስያ፡ ዓመጽ፡ ብልሽውና ምስዕራሩ፡ ሱር ኩሉ ጸገማት ህዝቢ ትግራይ ህወሓት ምዃና ዘርኢ ኣብነት'ዩ። እዛ ጃንዳ ኣብ ስርዓተ-ኣልቦነት/anarchism እትሃጥር ውድብ'ያ።

ህወሓት ንሓድ-ሕዳ እንዳተባልዐት 💀፡ ብልዑል ፍጥነት፡ ናብ መቓብራ 🪦 ተምርሕ ኣላ። 'ሰረቕቲ ኣብ ምስራቕ ይሓብሩ፡ ኣብ ምምቓል ይዋድኡ' ዝብልዎ ከምዚ'ዩ!

Sertseyonas Negash (ሰርጸዮናስ ነጋሽ)

:shock:

Re: የጉድ ክልል ትግራይ መአት ተወርቶ አያልቅም!

Posted: 18 Jan 2023, 06:58
by Weyane.is.dead
This is true. Terrorist tplf didn't want the Abiy government to look good by distributing aid to Tigrayans according to Hermela. Tplf diaspora were all against it. They also withheld the money collected in the name of aiding Tigray to use for other sinister plan. Tplf has a history of subjecting Tigrayans to sabotage just so they can use it to blame others and rally Tigrayans support.
Zmeselo wrote:
18 Jan 2023, 04:38