Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42814
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

በኦሮሙማ ጄኖሳይድ እየጠፉ ያሉት የዛይ ጉራጌዎች ጥምቀት በላቂ ደምበል!!

Post by Horus » 17 Jan 2023, 03:04

ላቂ ደምበል ማለት በዛይ ጉራጌኛ ታላቁ ጀምበር! የታላቁ ብርህን ሃይቅ ማለት ነው !!! ላቂ፣ ማለቅ ታላቅ ማለት ሲሆን ደምበል ማለት ጀምበር ጸሃይ ብርሃን ማለት ነው። ጉራጌ ዝዋይ ሃይቅን ዘዋይ ሳይሆን ላቂ ደምበል ነው ብለው የሚጠሩት !




Post Reply