Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

በመቀሌ ግድያው ተጧጡፎ ቀጥሏል!! ዛሬ በመቀሌ ከተማ በጠባቂዎቹ የተገደለ የህወሃት ባለስልጣን

Post by Wedi » 16 Jan 2023, 17:44

በመቀሌ ግድያው ተጧጡፎ ቀጥሏል!! ዛሬ በመቀሌ ከተማ በጠባቂዎቹ የተገደለ የህወሃት ባለስልጣን

:cry:
Please wait, video is loading...

tarik
Senior Member+
Posts: 37227
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: በመቀሌ ግድያው ተጧጡፎ ቀጥሏል!! ዛሬ በመቀሌ ከተማ በጠባቂዎቹ የተገደለ የህወሃት ባለስልጣን

Post by tarik » 16 Jan 2023, 17:53

Wedi wrote:
16 Jan 2023, 17:44
በመቀሌ ግድያው ተጧጡፎ ቀጥሏል!! ዛሬ በመቀሌ ከተማ በጠባቂዎቹ የተገደለ የህወሃት ባለስልጣን

:cry:
Please wait, video is loading...
:lol: :mrgreen:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10184
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: በመቀሌ ግድያው ተጧጡፎ ቀጥሏል!! ዛሬ በመቀሌ ከተማ በጠባቂዎቹ የተገደለ የህወሃት ባለስልጣን

Post by Digital Weyane » 16 Jan 2023, 18:57

ጠባቂዎቹ በብርድና በዝናብ በየጫካው ኡየተኙ፣ የዓድዋ ተወላጅ የሆኑ የሕወሃት ባለ ሥልጣናት ግን ፈረንጆቹ ጌቶቻቸው የሰጡዋቸውን ረዥም ሙቅ ካፖርት ለብሰው ባንዳነታቸውን ሊያሳዩን ይሞክራሉ። ዛት ኢዝ ዲስኽርምኔሽን!!! :roll: :roll:

Right
Member
Posts: 4822
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: በመቀሌ ግድያው ተጧጡፎ ቀጥሏል!! ዛሬ በመቀሌ ከተማ በጠባቂዎቹ የተገደለ የህወሃት ባለስልጣን

Post by Right » 17 Jan 2023, 11:55

That is some of the results or byproducts of Tribalism. There is no end to it until it consumes everyone. No matter what the smaller ethnic groups will suffer the most.

Post Reply