Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15443
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የ50 ዓመታቱ የትግሬ ትግል ከሰማይ መና ሳይሆን የደም እና የእንባ ዶፍ አዘነበለት። ዳዊት በወንጭፍ ጎልያድን እንደ ጣለው የምዕራባዊያን ሚሳይል የታጠቀው ወያኔ በፋኖ ሚንሽር ተደመሰሰ።

Post by Abere » 16 Jan 2023, 16:19

የ50 ዓመታቱ የትግሬ ወያኔ ትግል ከሰማይ መና ሳይሆን የደም እና የእንባ ዶፍ ለትግራይ አዘነበለት።ዳዊት በድንጋይ ወንጭፍ እንደ ወደቀ የምዕራባዊያን ሚሳይል የታጠቀው ትግሬ ወያኔ በፋኖ ሚንሽር ጥይት ተደመሰሰ።በወንድሙ ላይ በከንቱ የተቆጣ ይፈረድበታል እንዳለ መጽሀፉ፤ በቅናት እና በምቀኝነተ የሰከረው የትግሬ ወያኔ አማራን ከምድረ ገጽ ካላጠፋሁ፤ የአማራን ታሪክ እና ገድል ካላበላሸሁ ና ካላኮላሸሁ አላርፍም ብሎ ከ50 አመታት በላይ ግፍ እና ሃጥያት ለመስራት እረፍት አልባ ሁኖ ቢቆይም እግዜር በድርጊት ሰሌዳው መሰረት ምንም የውትድርና ስልጠና የማያውቅ ተራ የአማራ ገበሬ ከእርሻው ፈር ላይ እጆቹን አራግፎ ምዕራባዊያን ሚሳይል አስታጥቀው ኮማንዶ ያሰለጠኑትን እብሪተኛውን የትግሬ ወያኔ በ3 ቀናት ድባቅ መተው እንድ ጎልያድ በየድንጋይ ስር ዘረሩት - የአራዊት እራት አደረጉት።

ዛሬም እግዚአብሄር እንደ ጥንቱ በክፋት እና በቅናት የተነሳሱትን ሁሉ እንደሚቀጣ ይህ ትምህርት ነው። ከነፍሰ ጡር ሆድ ሽል እያወጡ የሚያርዱ፤ ሰዎችን በቤት ውስጥ ሰብስበው ዘግተው የሚያቃጥሉ፤ እንሰሳት እና ሰዎችን ከቤታቸው በብርድ እና ዝናብ አፈናቅለው ሜዳ ላይ የሚጥሉ፤ በእጁ ያጎረሳቸውን የዘመናት ጎረቤታቸውን ቤት የዘረፉ ፤ይስዘረፉ ፤ነፍስ ያጠፉ ሁሉ እንድሁ ብድራታቸውን ይከፈላሉ። የሚከፍላቸውም በሰው ተመስሎ እግዚአብሄር ነው። ከትግሬ ወያኔ እንኳን በአርአያ ስላሴ የተፈጠረሰው ሌላ ፍጡር ሊማር የሚያስችል ቅጣት ነው።

Abere
Senior Member
Posts: 15443
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የ50 ዓመታቱ የትግሬ ትግል ከሰማይ መና ሳይሆን የደም እና የእንባ ዶፍ አዘነበለት። ዳዊት በወንጭፍ ጎልያድን እንደ ጣለው የምዕራባዊያን ሚሳይል የታጠቀው ወያኔ በፋኖ ሚንሽር ተደመሰሰ

Post by Abere » 16 Jan 2023, 16:51

ፕሮፈሰር አስራት እንደ አልዐዛር በሞገስ ፥ መለስ ዜናዊ እና ስዩም መስፍን ወዘተ ወያኔ በምድር ላይ በከንቱ የትግርኛ ውዳሴ ጡዘው አሁን ትግራይ የት እንደሆነች እያዩ ጸጸት። አሁንም ብዙ ተረኞች በህይወት እያሉ ከዚህ ጸጸት ሊማሩ የግድ ይላል።

Post Reply