የጉራጌ ሕዝብ የሚጠብቀው ሬፈረንደም ብቻ ነው!
በዲክታተር አቢይ መንግስት ቶርቸር የተፈጸመባቸው የጉራጌ ሕዝብ እንደራሴ አቶ ታረቀኝ ደግፌ! የጉራጌ ሕዝብ ምን እንደሚፈልግ እና ምን መፈለግ እንዳለበት ዲክታተር አቢይ አህመድ ዲክቴት አያደርገውም !!
-
Union
Re: የጉራጌ ሕዝብ የሚጠብቀው ሬፈረንደም ብቻ ነው!
ዛሬ አብይን ዲክታተር እያልክ ይጥፋልኝ ትላለህ ነገ ደግሞ ሽመልስን አንሱት እንጂ አብይን አትንኩብኝ ትላለህ። አንድን ሴጣን ከሌላው ሴጣን እንዴት ታበላልጣለህ የኛ ሀይማኖተኛ።
ወይ ጣጣ አለ
ወይ ጣጣ አለ