Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 42814
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አዲስ አበባ በቋንቋና ሰንደቅአላማ ጋጋታ ሲጨማለቅ የጮቄ ተራራ የገበሬ ልጅ በደሳሳ ጎጆ አይምሮውን ይቀርፃል!

Post by Horus » 16 Jan 2023, 13:18

ሸላም፣
ይቅርታ አድርግልኝና ይህ የሙሉ ኢኮ ሎጂክ ኢኖቬሽን የሚያሳይህ የኦሮሞ ገዳ ተስፋፊ የድንቁርና ሲስተም ምን ያህል ቶክሲክ እንደ ሆነ ነው ። ይህን እጅግ አስደናቂ ምጡቅ ጽንሰ ሃሳብ አቢይ አንድ ቀን ፕሮሞት አድርጎት አያውቅም ። ከነዚህ ውብ የጎጃም ደጋ ዳሞት ህዝቦች ውስጥ በኦሮሞ ከእንደ ገብጣን የተነቀሉት ጋፋቶች እንደ ሆኑ ታውቃለህ! ዲክታተር አቢይ ሰው ቢሆን አንድ ሺ ሙሉ ኢኮ ሎጅ እንዲፈጠር አገር ያስተባብር ነበር ። እነሱ ግን ድሮ በገዳ የጀመሩትን ሕዝብና ካልችር ማውደም አሁን በአገር ፖሊሲ ደረጃ ይዘውታል!

Selam/
Senior Member
Posts: 17891
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አዲስ አበባ በቋንቋና ሰንደቅአላማ ጋጋታ ሲጨማለቅ የጮቄ ተራራ የገበሬ ልጅ በደሳሳ ጎጆ አይምሮውን ይቀርፃል!

Post by Selam/ » 16 Jan 2023, 13:39

What do you mean? Please clarify!

I don’t know whether Abiy promoted Mulu Eco Lodge or not. And I don’t expect him to do so because it isn’t his department to pick & choose lodges & promote one or the other. It doesn’t even matter because the World Tourism Organization (WTO) has already named the place among the Best Tourism Villages in the world. In fact, I prefer that it organically grows from bottom up & the government stays out if it.

Horus wrote:
16 Jan 2023, 13:18
ሸላም፣
ይቅርታ አድርግልኝና ይህ የሙሉ ኢኮ ሎጂክ ኢኖቬሽን የሚያሳይህ የኦሮሞ ገዳ ተስፋፊ የድንቁርና ሲስተም ምን ያህል ቶክሲክ እንደ ሆነ ነው ። ይህን እጅግ አስደናቂ ምጡቅ ጽንሰ ሃሳብ አቢይ አንድ ቀን ፕሮሞት አድርጎት አያውቅም ። ከነዚህ ውብ የጎጃም ደጋ ዳሞት ህዝቦች ውስጥ በኦሮሞ ከእንደ ገብጣን የተነቀሉት ጋፋቶች እንደ ሆኑ ታውቃለህ! ዲክታተር አቢይ ሰው ቢሆን አንድ ሺ ሙሉ ኢኮ ሎጅ እንዲፈጠር አገር ያስተባብር ነበር ። እነሱ ግን ድሮ በገዳ የጀመሩትን ሕዝብና ካልችር ማውደም አሁን በአገር ፖሊሲ ደረጃ ይዘውታል!

Horus
Senior Member+
Posts: 42814
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አዲስ አበባ በቋንቋና ሰንደቅአላማ ጋጋታ ሲጨማለቅ የጮቄ ተራራ የገበሬ ልጅ በደሳሳ ጎጆ አይምሮውን ይቀርፃል!

Post by Horus » 16 Jan 2023, 14:17

ሰላም፣
አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ? ይህ ፕሮጀክት አንድ የቱሪዝም ባለሙያ ጀመረው እንጂ እጅግ የላቀ ኮንሴፕት ነው ። እዚያ የሚመጡት ሰዎችም ለቱሪስትነት ብቻ ሳይሆን በፕሮጀክቱ ፍልስፍና ምክኛት ነው። እናም እኔ መንግስት ፕሮእክቱን ይውሰደው አላልኩም ። ነገር ግን የሃሳቡ ምሳሌነት ፕሮሞት በማድረግ፣ እዚያ ሄዶ ፕሮጀክቱ የኢትዮጵያ ካርታና እውቅና ላይ እንዲወጣና ሌሎች ቦታዎችም ለምሳሌ እራሱ ወንጪ ሃይቅ በዚህ መልክ ኢኮሎጂካል በሆነ መልክ እንዲመራ ለምን አላደረገም ነው የኔ ወቀሳ ምክ ን ያቱ የደጋ ዳሞት ኢኮሎጅ እጅግ አስገራሚና ድንቅ ሃሳብ ስለሆነ!

Selam/
Senior Member
Posts: 17891
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አዲስ አበባ በቋንቋና ሰንደቅአላማ ጋጋታ ሲጨማለቅ የጮቄ ተራራ የገበሬ ልጅ በደሳሳ ጎጆ አይምሮውን ይቀርፃል!

Post by Selam/ » 16 Jan 2023, 15:42

በማላውቀው ነገር ላይ አስተያየት መስጠት አልችልም። መንግስት ፕሮሞት አድርጎት እንደሆነ አላደረገውም እንደሆነ አላውቅም። ግን ሙሉ ኢኮሎጅ ያለ መንግስት ትብብር እዚህ እንደማይደርስ እገምታለሁ ደግሞም ሁሉም ሪሶርቶች መመሳሳል አለባቸው ብዬ አላምንም።

ስለ ወንጪም ሆነ ጎረጎራ ፕሮዤ መረጃው ሳይኖረኝ መንግስትን ዘልዬ ብወቅስ በራሴ አፍራለሁ።

Horus wrote:
16 Jan 2023, 14:17

Post Reply