ማነው ይሙት ያለው አማራን ደጉን ሰው? እንኳንስ ሰው እና አዕዋፍ አራዊቱን ዘርቶ የሚቀልበው።
Posted: 15 Jan 2023, 17:29
እንኳንስ ሰው እና አእዋፍት ይጮኸሉ- ከእሸቱ ከዘሩ በልቶ የጠገበው፥
እንኳንስ ምድሩ እና በሰብሉ የሚያጌጠው፥
ምን አይነት ጨካኝ ነው አማራን ይሙት ያለው?
ሰርቶ የማይበላ - በላዔ ሰብዕ ነው፡
ምድር ተጸይፋ ከመቃብር ውጭ ተፍታ የምትጥለው።
እንኳንስ ምድሩ እና በሰብሉ የሚያጌጠው፥
ምን አይነት ጨካኝ ነው አማራን ይሙት ያለው?
ሰርቶ የማይበላ - በላዔ ሰብዕ ነው፡
ምድር ተጸይፋ ከመቃብር ውጭ ተፍታ የምትጥለው።