በሰሜንና፥ በደቡብ፥ ተጋሩ፥ ውስጥ፥ የገባው፥ የቃየል፥ መንፈስ፥ ስር፥ የሰደደ፥ በመሆኑ፥ የጠለቀ፥ ውይይት፥እርቅ፥ይቅር፥ መባባል፥ ካሳ፥ በተቋምና፥ በህግ፥ የተገራና፥ በየጊዜው፥ የሚሻሻል፥ ፥ አብሮ፥ የመኖር፥ ውል፥ ያስፈልጋል። ዳንኪራው፥ጊዜያዊ፥ የፓለቲካ፥ ጥቅም፥ ሊኖረው፥ ይችላል መሰረታዊ፥ ለውጥ፥ግን፥ አያመጣም።
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=313441
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10184
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: እንድ፥ ህዝብ፥ ሁለት፥ ልብ!
ኡናንተ በበታችነት ስሜት ህመም የምትሰቃዩ የዓድዋ ጁንታዎች ድሮ በኢትዮጵያ ሥልጣን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥራችሁ በነበረበት ወቅት ለሁለት አመታት በተቀጣጣይ ኤርትራ ላይ ወረራ በመፈፀም ልታገኙት ያልቻላችሁ የዓባይ ትግራይ ሪፑብሊክ ህልማችሁ፣ ዛሬ አንድ ሚልየን ትግራዋይ ካስፈጃችሁ በኋላ ሻዕዉያ ትጥቃችሁን እንድታወርዱና በመቀሌ ብቻ ታጥራችሁ እንድትኖሩ ባደረገበት ጊዜ ስለ ዓባይ ትግራይ ሪፑብሊክ ስታወሩ ትንሽ አይሰቀጥጣችሁም?
የወቅቱ የትግራይ ህዝብ ጥያቄ፣ <<አንድ ሚልየን ልጆቻችን የት ገቡ?>> ነው። ለምን ጥያቄውን አትመልስም?
የወቅቱ የትግራይ ህዝብ ጥያቄ፣ <<አንድ ሚልየን ልጆቻችን የት ገቡ?>> ነው። ለምን ጥያቄውን አትመልስም?
Last edited by Digital Weyane on 15 Jan 2023, 03:31, edited 2 times in total.
Re: እንድ፥ ህዝብ፥ ሁለት፥ ልብ!
TPLF and the Tigray people have successfully defended and maintained their independence and identity. The sky is the limit for Tigray be democratic and develop it's economy and project soft power through out Ethiopia, Horn Africa , Africa and the world within the next 20 to 30 years.