Page 1 of 1

Must Watch: በጋዜጠኛዋ አንደበት : ኢሳያስ ሮጥ ሮጥ አለና መለስን ከኋላ እጁን ይዞ እንታረቅ አለው

Posted: 14 Jan 2023, 20:08
by Thomas H

Re: Must Watch: በጋዜጠኛዋ አንደበት : ኢሳያስ ሮጥ ሮጥ አለና መለስን ከኋላ እጁን ይዞ እንታረቅ አለው

Posted: 14 Jan 2023, 22:53
by Abe Abraham
President Issaias Afeworki Abraham ዘሰሓርቲ ዘሓማሴን the Lion of Nakfa.

ደብርጭ ምኽሪ ክቡር ፕረዚደንት ዘሃገረ-ኤርትራ ኢሳያስ ኣፈወርቂ ኣብራሃም ዘሰሓርቲ ዘሓማሴን ኣንበሳ ናቕፋ ሰሚዑ ኔሩ እንተ ዝኸውን እዚ ኩሉ ደም ምፍሳስ ኣይምረኣናን ኔርና ።

Re: Must Watch: በጋዜጠኛዋ አንደበት : ኢሳያስ ሮጥ ሮጥ አለና መለስን ከኋላ እጁን ይዞ እንታረቅ አለው

Posted: 15 Jan 2023, 10:30
by Thomas H
እኔ መለስን ብሆን ኢሳያስ እጄን ሲጎትት እንደዚህ እለው ነበር " ቀድሞ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ "

Re: Must Watch: በጋዜጠኛዋ አንደበት : ኢሳያስ ሮጥ ሮጥ አለና መለስን ከኋላ እጁን ይዞ እንታረቅ አለው

Posted: 15 Jan 2023, 10:34
by Fed_Up
Thomas H wrote:
15 Jan 2023, 10:30
እኔ መለስን ብሆን ኢሳያስ እጄን ሲጎትት እንደዚህ እለው ነበር " ቀድሞ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ "
:lol: :lol: :lol: ኣዬ ነገር እንዳ አጋመ ...

በጥራእራእ ኢልክን ፋኖ ቁኸም አቢሉ ደሚሩክን :lol: ::