ደላሎች የአዲስ አበባ የመሬት ዋጋን ልምድ በተሞላበትና፣ በተቀናበረ የአሻጥረኛ ነጋዴዎች ዘዴ፣ በአለማችን ውድ ከሆኑት ከ manhatan እና ከ tokyo በላይ አንረውት የገኛል!!
የዋጋ ንረቱ ጥናታዊ ምክንያት የሚያሳየው ይህ ሆኖ ሳለ፣ ምንም አይነት እርምጃዎች እንዳይወሰዱ፣ ከመንግስት ሰንሰለታቸው ጋር ተሻርከው፣ በግራና በቀኝም ተቀምጠው ህዝቡን በጫጫታ ፓለቲካ የሚያወኩት ዘረፋቸውን ለማስቀጠል ብቻ ነው!!
እናቶቻችንን ያማረሩት የትላንት የኪሎ አጭበርባሪዎች፣ የፓለቲካ መጋረጃ ተጠቅመው በእርጅና ያሉትን እናቶቻችንን መኖሪያ አልባ እያደረጎቸው፣ ወጣቱም እድሜ ልኩን ቤት እንዳይወጣ እያረጉት ነው!!
እንደሁሌውም ዛሬም የሚንጫጩት፣ ከእናታቸው በላይ ለሚወዱት ለኪሳቸው ነው!!