Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 36212
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ጉራጌ በብልጽግና ወንጀለኞች የሚጃጃል ሕዝብ አይደለም! ሁሉም ነገር ከጥር 29 በኋላ ይፈነዳል!

Post by Horus » 14 Jan 2023, 01:18

ጉራጌ 6ኛ የመላ ጉራጌ ጎጎት አድርጎ አንድ ሕዝብ ሆኖ አንድ ክልል ይሆናል! ሌላ የሚሆን ነገር የለም ! ምዕራብ ጉራጌ ምስራቅ ጉራጌ ሁሉ ባገር ሴራ በጎጎት ቃል ኪዳን አንድ ነው! የጉራጌ ጥያቄ የማንም ክለስተር ዋና ከተማ መሆን አይደለም፣ እራሱ ክልል የመሆን ጥያቄ ነው ! የብልጽግና ደላሎችን ውዲያ እንላለን ! አይደለም ጉራጌ ገና ወላይታና ሃዲያ ብልጽግናን ያባርራል! አቢይና ፓርቴው አሁን በያዙት ፋሺዝም ከቀጠሉ ጉራጌ ትግሉን ወደ አዲስ አበባና ኢትዮጵያ ከፍ ያደርገዋል ! ተከታተሉ!!!

Last edited by Horus on 14 Jan 2023, 02:08, edited 2 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 36212
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ በብልጽግና ወንጀለኞች የሚጃጃል ሕዝብ አይደለም!

Post by Horus » 14 Jan 2023, 01:24

ሰላም ብለን እንጂ ትግስት ሚገዛን፣
ፍቅር ብለን እንጂ ዝምታ ሚገዛን፣
ቆመን እናውቃለን ግፈኛን ተቃውመን፣
ለጭቁን ተሟግተን ጨቋኝን ተዋግተን፤
ብርቃችን አይደለም ለፍትህ መታሰር ቆሞ ለመብታችን፣
በቃላችን ጸንተን ለነጻነት መሞት አይደለም ብርቃችን።

Horus
Senior Member+
Posts: 36212
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ በብልጽግና ወንጀለኞች የሚጃጃል ሕዝብ አይደለም! ሁሉ ነገር ከጥር 29 በኋላ ይፈነዳል!

Post by Horus » 14 Jan 2023, 01:59

ማንም ሃይል ጉራጌን በክለስተር ሊያከስም አይችልም! ጉራጌ በራሱ ክልል እያንዳንዱ ቤተጉራጌ ባህልና ህልውናውን ይጠብቃል !!! በክለስተር ጉራጌ ከጠፋ እዣም፣ ቸሃም፣ መስቃንም። ክስታኔም ወለኔም ማንም አይኖርም!! ጉራጌ ንቃ! አንድ ሁን! የቤትክን ጉዳይ በሽማግሎች ፍታ ! በቃ!

Horus
Senior Member+
Posts: 36212
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ በብልጽግና ወንጀለኞች የሚጃጃል ሕዝብ አይደለም! ሁሉም ነገር ከጥር 29 በኋላ ይፈነዳል!

Post by Horus » 14 Jan 2023, 02:15

የማንም ብልጽግና ደላላ ሁሉ እጃችሁን ከሕዝባችን ላይ አንሱ ! በቃ !

Horus
Senior Member+
Posts: 36212
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ በብልጽግና ወንጀለኞች የሚጃጃል ሕዝብ አይደለም! ሁሉም ነገር ከጥር 29 በኋላ ይፈነዳል!

Post by Horus » 14 Jan 2023, 02:24

ኤሊያ መልካን፣ ይታገሱ መለሰን፣ ቴዲ አፍሮን፣ አብርሃም ወልዴን ፣ ባልቻ ሳፎን፣ ሃብቴ ዲነግዴን የወለደ ጉራጌ እንዴት የማንም ብልግና ካድሬ መቀለጃ ሆነ?!!!

ተውዳጅና ውቧ! ምንግዜም ማንረሳት ፍልቅልቋ ይታገሱ! we miss you!

Misraq
Senior Member
Posts: 15313
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ጉራጌ በብልጽግና ወንጀለኞች የሚጃጃል ሕዝብ አይደለም! ሁሉም ነገር ከጥር 29 በኋላ ይፈነዳል!

Post by Misraq » 09 Jun 2025, 00:29

Horus wrote:
14 Jan 2023, 01:18
ጉራጌ 6ኛ የመላ ጉራጌ ጎጎት አድርጎ አንድ ሕዝብ ሆኖ አንድ ክልል ይሆናል! ሌላ የሚሆን ነገር የለም ! ምዕራብ ጉራጌ ምስራቅ ጉራጌ ሁሉ ባገር ሴራ በጎጎት ቃል ኪዳን አንድ ነው! የጉራጌ ጥያቄ የማንም ክለስተር ዋና ከተማ መሆን አይደለም፣ እራሱ ክልል የመሆን ጥያቄ ነው ! የብልጽግና ደላሎችን ውዲያ እንላለን ! አይደለም ጉራጌ ገና ወላይታና ሃዲያ ብልጽግናን ያባርራል! አቢይና ፓርቴው አሁን በያዙት ፋሺዝም ከቀጠሉ ጉራጌ ትግሉን ወደ አዲስ አበባና ኢትዮጵያ ከፍ ያደርገዋል ! ተከታተሉ!!!

I co-sign on that hodus 8)

Post Reply