ማትሪሳይድ ሞክሮ ያልቀናው ትህነግ ጀኖሳይድ ብሎ ጮኸ!!!
Posted: 13 Jan 2023, 15:18
ጉዞው ወዴት ? ለኣራት ኪሎ !
ስንዴ ስጠኝ
ኪሎ ኪሎ
በኣራት ኪሎ!
ለኣንድ ሰው
በየቀኑ
ኣራት ኪሎ!!
ቂጣ ቂጣ
ልንጋግረው
እኔና ኣንታ !
እያወለቅን
ትጥቅና
ቡታንታ !
እንዳዘዘው
የኛ ጌታ !!
-
ስንዴ ስጠኝ
ኪሎ ኪሎ
በኣራት ኪሎ!
ለኣንድ ሰው
በየቀኑ
ኣራት ኪሎ!!
ቂጣ ቂጣ
ልንጋግረው
እኔና ኣንታ !
እያወለቅን
ትጥቅና
ቡታንታ !
እንዳዘዘው
የኛ ጌታ !!
-