Page 1 of 1

ጦርነቱ፥ ርስት፥ ለማስመለስ፥ አልነበረም፥ ከተባሉ፥ ውልቅ፥ ነው።

Posted: 11 Jan 2023, 15:47
by Axumezana

Re: ጦርነቱ፥ ርስት፥ ለማስመለስ፥ አልነበረም፥ ከተባሉ፥ ውልቅ፥ ነው።

Posted: 11 Jan 2023, 16:13
by Za-Ilmaknun
የዕማራውን መሬት ወዶ፣ ህዝቡን ጠልቶ ፥ ምን ለመሆን? ከርስት በላይ፥ ህዝብና ማንነት ይቀድማል ሲባል፥ ህዝብ በአየር ላይ ይሰፍራል ማለት ነው ተብሎ የሚታሰበው፥ እናንተ ሰፈር ብቻ ነው።

ወልቃይቴው ገና ከጅምሩ ነግሮኽ ነበር እኮ። ማንነታቸውን፥ በታንክ፥ ከመጨፍለቅ ይልው፥ አክብረህላቸው፥ ብትይዛቸው ኖሮ፥ አማራዊ፥ ባህላቸው ፥ ከማንም ጋር መኖር ያስችል ነበር። አሁን ፥ ከ ስልሳ ሽህ፥ አማራ በላይ ፈጅተህ፥ ስታበቃ፥ መሬቱን፥ እነጥቃለሁ፥ ብለህ፥ ከከጀልክ፥ ያንተ ብቻ ሳይሆን፥ ባንተ ሊጠቀም፥ ያሰበውም፥ የኦሮሞ መንግስት፥ እድሜው ያጥራል።

Re: ጦርነቱ፥ ርስት፥ ለማስመለስ፥ አልነበረም፥ ከተባሉ፥ ውልቅ፥ ነው።

Posted: 11 Jan 2023, 16:33
by Abere
መርህ ዐልባ ወያኔነት ስካር ይባላል። ጦርነቱማ አጽመ እርስት እና ማንነት ለማስመለስ ነበር። ተሳክቷል።ይሰማል? ወያኔ?! Are you itching for more war with Amhara? Keep trying :P

Re: ጦርነቱ፥ ርስት፥ ለማስመለስ፥ አልነበረም፥ ከተባሉ፥ ውልቅ፥ ነው።

Posted: 11 Jan 2023, 17:10
by Axumezana
ብልጡ፥ አብይ፥ እንደተጠቀመባችሁ አልገባችሁም፥ማለት፥ነው።

Re: ጦርነቱ፥ ርስት፥ ለማስመለስ፥ አልነበረም፥ ከተባሉ፥ ውልቅ፥ ነው።

Posted: 11 Jan 2023, 17:23
by Abere
ይሞክራል! ግን ምን ዋጋ አለው - ሞኝ ትግሬ ወገናችን በድጋሜ ጭዳ እንዳይሆን።


እረ እንዳው ይመኙሻል ፤
እረ እንዳው ይመኙሻል...
በምኞት ቢጓዙ..... ከወዴት ያገኙሻል :lol:
Axumezana wrote:
11 Jan 2023, 17:10
ብልጡ፥ አብይ፥ እንደተጠቀመባችሁ አልገባችሁም፥ማለት፥ነው።

Re: ጦርነቱ፥ ርስት፥ ለማስመለስ፥ አልነበረም፥ ከተባሉ፥ ውልቅ፥ ነው።

Posted: 11 Jan 2023, 23:47
by Axumezana
ራስህን፥ ጠብቅ፥ እኛው፥ ለኛው፥ አለን!