Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 36401
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

The Oromuma Ethnic Hegemony Ambition & The Necessity of Ethnic Balance of Power in Ethiopia

Post by Horus » 11 Jan 2023, 15:17

እጅግ ድንቅ የሆነ የኤርሚያስ ለገሰ ትንተና! አዲስ የወጣው የንብረት ታክስና የኦሮሞ ፖለቲከኞች ትናንሽ ክልሎችን ለመቆጣጠርና ለመዋጥ ያላቸው አላማ ! እኔ ከዚህ ቀደም የጎሳ ስልጣን እና ሃይል ሚዛን መፍጠር ግዴታ ነው ብዬ ነበር ። ይህ በተለይ በመላ የደቡብ ሕዝቦች ላይ ያንዣበበ ፍጹም ግዙፍ አደጋ ባስቸኳይ መመከትና መገታት ያለበት ጉዳይ ነው

Wedi
Member+
Posts: 8439
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: The Oromuma Ethnic Hegemony Ambition & The Necessity of Ethnic Balance of Power in Ethiopia

Post by Wedi » 11 Jan 2023, 15:53

Horus wrote:
11 Jan 2023, 15:17
እጅግ ድንቅ የሆነ የኤርሚያስ ለገሰ ትንተና! አዲስ የወጣው የንብረት ታክስና የኦሮሞ ፖለቲከኞች ትናንሽ ክልሎችን ለመቆጣጠርና ለመዋጥ ያላቸው አላማ ! እኔ ከዚህ ቀደም የጎሳ ስልጣን እና ሃይል ሚዛን መፍጠር ግዴታ ነው ብዬ ነበር ። ይህ በተለይ በመላ የደቡብ ሕዝቦች ላይ ያንዣበበ ፍጹም ግዙፍ አደጋ ባስቸኳይ መመከትና መገታት ያለበት ጉዳይ ነው

ኤርሚያስ The Oromuma Ethnic Hegemony Ambition ብሎ የገለጸበት ነገር በጣም የሚገርም ነው፡፡
The Oromuma Ethnic Hegemony Ambition is to create an Elephant Oromia and ቁጫጭ የሆኑና እጅግ ደካማ እና ጥገኛ የሆኑና እነሱ የሚቆጣተሩት "ቁጫጭ" የሆኑ ትንንሽ ክልሎች መፈጠር ነው፡፡

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4380
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: The Oromuma Ethnic Hegemony Ambition & The Necessity of Ethnic Balance of Power in Ethiopia

Post by Za-Ilmaknun » 11 Jan 2023, 16:31

የኦህዴድ መንግስት፥ ልቡ ትልቅ፥ የማድረግ፥አቅሙ፥ ደካማ፥ አርቆና ፈጥኖ የማሰብ ችሎታው፥ ጨቅላ ፥የሆነ ፥ የስግብግብ፥ ምንደኞች ስብስብ ነው። ምኞቱን፥ ለመተግበር፥ በተንቀሳቀሰበት፥ ጊዜ ሁሉ፥ ከባድ የሆነ የህዝብ ተቃውሞ እየመጣበት ነው። ተቃውሞን፥ በመዋሸትና፥ በማስፈራራት ለማለዘብ ቢሞክርም፣ ቅሌቱን፥ ከማስመስከር ውጭ ያመጣው ፋይዳ የለም።

ትህነግ ተመልሶ፥ ወደ ፖለቲካ ሜዳው እየመጣ መሆኑን ስታስብ፥ የመጠላለፍ ፖለቲካው፥ ቀጣይነትን፥ ብንረዳም፥ ግብዙ ኦህዴድ ግን፥ ብቻውን የሚጋልብበት፥ ሜዳ፥ እንደማይኖር፥ እርግጥ ነው።

ተንሳፋፊው የብዐዴን፥ ከፍተኛ አመራር፥ ከህዝብ ተነጥሎ፥ ሲንከላወስ ፥ ለማንም ጠቃሚ፥ እንደማይሆን፥ የተረዳው፥ የ አብይ መንግስት፥ ትእዛዙን ለማስፈፀም፥ የራሱን ፥ ወታደር መጠቀም፥ ወይም የ ኦሮሞ ልዩ ሃይልን መከላከያ አስመስሎ፥ ማሰማራት፥ እየሞከረ ነው። ግራም ነፈሰ ቀኝ፥ ግዞት የበቃን፥ መገፋት፥ የታከተን፥ በጅምላ መታረድ፥ ያስቆጣን፥ በምሆኑ፥ ከዚህ በላይ የሚቀጥል፥ የአንድ ብሄር የበላይነት፥ ለብሄሩ አደጋ ከመሆን፥ የዘለለ ፋይዳ አይኖረውም።

Horus
Senior Member+
Posts: 36401
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The Oromuma Ethnic Hegemony Ambition & The Necessity of Ethnic Balance of Power in Ethiopia

Post by Horus » 12 Jan 2023, 00:06

Za-Ilmaknun wrote:
11 Jan 2023, 16:31
የኦህዴድ መንግስት፥ ልቡ ትልቅ፥ የማድረግ፥አቅሙ፥ ደካማ፥ አርቆና ፈጥኖ የማሰብ ችሎታው፥ ጨቅላ ፥የሆነ ፥ የስግብግብ፥ ምንደኞች ስብስብ ነው። ምኞቱን፥ ለመተግበር፥ በተንቀሳቀሰበት፥ ጊዜ ሁሉ፥ ከባድ የሆነ የህዝብ ተቃውሞ እየመጣበት ነው። ተቃውሞን፥ በመዋሸትና፥ በማስፈራራት ለማለዘብ ቢሞክርም፣ ቅሌቱን፥ ከማስመስከር ውጭ ያመጣው ፋይዳ የለም።

ትህነግ ተመልሶ፥ ወደ ፖለቲካ ሜዳው እየመጣ መሆኑን ስታስብ፥ የመጠላለፍ ፖለቲካው፥ ቀጣይነትን፥ ብንረዳም፥ ግብዙ ኦህዴድ ግን፥ ብቻውን የሚጋልብበት፥ ሜዳ፥ እንደማይኖር፥ እርግጥ ነው።

ተንሳፋፊው የብዐዴን፥ ከፍተኛ አመራር፥ ከህዝብ ተነጥሎ፥ ሲንከላወስ ፥ ለማንም ጠቃሚ፥ እንደማይሆን፥ የተረዳው፥ የ አብይ መንግስት፥ ትእዛዙን ለማስፈፀም፥ የራሱን ፥ ወታደር መጠቀም፥ ወይም የ ኦሮሞ ልዩ ሃይልን መከላከያ አስመስሎ፥ ማሰማራት፥ እየሞከረ ነው። ግራም ነፈሰ ቀኝ፥ ግዞት የበቃን፥ መገፋት፥ የታከተን፥ በጅምላ መታረድ፥ ያስቆጣን፥ በምሆኑ፥ ከዚህ በላይ የሚቀጥል፥ የአንድ ብሄር የበላይነት፥ ለብሄሩ አደጋ ከመሆን፥ የዘለለ ፋይዳ አይኖረውም።
በትክክል! የተበላ እቁብ የሚባለውኮ ይህ ነው ። የተረኛ ኦሮሙማዎች ምኞት ሁሉም ያውቀዋል! ትናንሾቹ ቁጫጭ ክልሎችም ያፈጠጠባቸው የኦሮሞ አደጋ የሚያውቁት ይመስለኛል! አማራም ሆነ ትግሬ፣ ሌሎችም በኢትዮጵያ በግድ የጎሳ ሚዛን (ethnic balance of power) ሁልግዜ መኖር እንዳለበት ያውቃሉ ፣ ይህም ማለት የኦሮሙማ ኢማጅኔሽን እነሱ እንደ አለሙት የሚሳካ ቅዠት አይደለም ! ሁሉም የተነቃቃ ይመስለኛል! በእንጭጩ መቅጨት ነው!

Misraq
Senior Member
Posts: 15408
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: The Oromuma Ethnic Hegemony Ambition & The Necessity of Ethnic Balance of Power in Ethiopia

Post by Misraq » 09 Jun 2025, 00:33

Horus wrote:
11 Jan 2023, 15:17
እጅግ ድንቅ የሆነ የኤርሚያስ ለገሰ ትንተና! አዲስ የወጣው የንብረት ታክስና የኦሮሞ ፖለቲከኞች ትናንሽ ክልሎችን ለመቆጣጠርና ለመዋጥ ያላቸው አላማ ! እኔ ከዚህ ቀደም የጎሳ ስልጣን እና ሃይል ሚዛን መፍጠር ግዴታ ነው ብዬ ነበር ። ይህ በተለይ በመላ የደቡብ ሕዝቦች ላይ ያንዣበበ ፍጹም ግዙፍ አደጋ ባስቸኳይ መመከትና መገታት ያለበት ጉዳይ ነው

ትክክል ብለሃል ወንድማን ሆዱስ 8)

Post Reply