ትህነግ ሁሌም በሚስጢር የሚሰራ ይመስለዋል:: ይታከመ ስንዴ በቆሎ ጤፍ ከሶሎዳ ተራራ መረከባችን እኛና ወያኔ እናውቃለን::
አሁን ደግሞ ዛሬ መቀሌን እያመስንነው::ነገ የተቀበረውን 90% መሳሪያ አይናቸው እያይ እናወጣና ራሳቸውን እያስደሰትን እንወስዳለን::
Re: ጁንታ 40 ከዘረፈው 5% ን እየመለሰ ነው ቀሪውን እኛ ጎልጉለን እናወጣዋለን!
የወያኔ ልቡ 9ኝ ስምንቱን ደብቆ አንዱን ነው የሰጠኝ። ምን መንገድ ነበር የሚባለው ያጠመዝማዛ መንገድ ይህን አይነቱን ባህል ለመግለጽ ስትጠቀሙበት አንብቤ ነበር። I remember Bacha Debele once proudly said they took all weapons from TPLF, but TPLF come out of its pit like an ant with all the weapons. I guess OLF-ENDF is now providing them the most up to date weapons. I do not buy this cr@p news. TPLF is still training rag tags.